Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(6 votes)
“ሁላችንም የየራሳችንን ዳገት በየቀኑ እንወጣለን” እንደ በገና አውታር፣…ልብ የሚነዝሩ፣…ሆድ የሚያባቡ፣…ስሜት የሚነሽጡ ናቸው - የግርማ ተስፋው ግጥሞች፡፡ “መጀመሪያ” ብሎ መግቢያው ላይ ከተጠቀመበት የህይወት ማንጸሪያ ላይም የወደድኩለት ነገር አለ፡፡ “ሁላችንም የየራሳችንን ዳገት በየቀኑ እንወጣለን፡፡” በማለት አንድ አዛውንት የራስ ዳሸንን ዳገት ሲወጡ ከተናገሩት…
Rate this item
(3 votes)
አንዴ ደመቅ አንዴ ደብዘዝ በሚለው የስነ-ጽሑፍ ጉዟችን ውስጥ የተለያዩ ክስተቶች ይከሰታሉ፡፡ አንዳንድ የሥነ-ጽሑፍ ሰዎች እንደሚከፋፍሉት አምስት የታሪክ ዘመናት ያሉት ዘመናዊ ሥነ-ጽሑፋችን (ከ1900 እስከ ጣሊያን ወረራ፣ የጣሊያን ወረራ፣ ድህረ ጣሊያን ወረራ፣ የአብዮቱ ዘመን እና አሁን ያለንበት የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ዘመን) የተለያዩ ቀለሞችን…
Rate this item
(5 votes)
ወደ ዋናው ጥያቄ ከመግባቴ በፊት ስለ ልብሽ ልጠይቅሽ እፈልጋለሁ፡፡ ልብሽ እንዴት ነው?(ረጅም ሣቅ)…ልቤ ድም ድም እያለ ነው፤ በአግባቡ ይመታል፡፡ በቅርቡ ያወጣሽው አልበም “ልቤን” ስለሚል ልቧን ምን አገኘው ብዬ ነው?“ልቤን” የዘፈንኩት ዜማና ግጥም ተሰጥቶኝ ነው፡፡ የኔ ልብ ድጋሚ ሊወሰድ አይችልም፤ ምክንያቱም…
Saturday, 09 February 2013 12:15

ራሳችሁ ላይ አነጣጥሩ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
ብዙዎቹ መከፋቶችና መጥፎ ስሜቶች የሚመነጩት ከፉክክር ወይም ራስን ከሌሎች ጋር በማነፃፀር ነው፡፡ ሌሎች ከኛ የተሻለ ሥራ ሰርተው ስናይ ስለራሳችን መጥፎ ስሜት ይሰማናል፡፡ ትኩረታችንን ድክመቶቻችን ላይ ባደረግን ቁጥር ስለራሳችን ፈፅሞ ጥሩ ስሜት ሊሰማን አይችልም፡፡ ሌሎች ከኛ የበለጠ መልከመልካምና ቆንጆዎች በመሆናቸው ብቻ…
Rate this item
(4 votes)
“የዚህ መጽሐፍ ዓላማ የኢትዮጵያ አዲሱ ትውልድ ማንነቱን በቅድሚያ እንዲያውቅ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው፡፡ የራሱን ታሪክ በቅድሚያ ባለማወቁ ለጥራዝ ነጠቆች መሣሪያነት እንደዋለ አይተናል” ይላል - የመጽሐፉ መግቢያ የመጀመሪያ አንቀጽ፡፡ መጽሐፉ ከታሪክ ዘገባ ሊፈረጅ ይችላል፡፡ ሆኖም አንድ የታሪክ ጸሐፊ ከምንም አይነት የሃሳብ መዋለል…
Rate this item
(2 votes)
“ቱሪዝም በኢትዮጵያ” በተሰኘ በጥናት የተደገፈ መጽሐፋቸው ጌታቸው ደስታ የጥምቀት እንዲሁም የቃና ዘገሊላ ሚካኤል ክብረ በዓላትን አስመልክተው “በጐንደር በተለይ አፄ ፋሲለደስ መታጠቢያ ተገኝቶ የጥምቀት በዓልን ማክበር እጅግ በጣም ጐብኚዎችን የሚያስደምም ትርዒት ነው” ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ በዓለ ጥምቀት መዲና የሆነችው ጐንደር፣ ሰው ሰራሽና…