Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Saturday, 12 January 2013 09:55

“የግጥሞቻችን” ጉራማይሌ መልኮች!

Written by
Rate this item
(7 votes)
“ይቅርታ!... ትናንት ያስቀመጥኩልዎትን ጥራዝ አነበቡልኝ ይሆን? ምን አስተያየት እንደሚሰጡኝ ለመስማት ቸኩያለሁ፡፡ …ለመሆኑ ተሰጥዖ አለኝ ብለው ይገምታሉ?”“አዎ አለህ!” አሉት መምህሩ፡፡ ወጣቱ ግን አሁንም ዝም አላለም፡፡ ውስጡ ተንቀዠቀዠ፡፡ “ገጣሚ ይሆናል ብለው ይገምታሉዋ?” በማለት ጠየቀ፡፡ይህ ወጣት ዓላማው ገጣሚ መሆን ነው፡፡ ሆኖም ስንኝ ስለቋጠረ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ታህሣሥ 20 ቀን 2005 ዓ.ም ቅዳሜ ረፋዱ ላይ፣ ለመስክ ስራ ገጠር እያለሁ ከመዲናችን አዲስ አበባ በ97.1 የኤፍ.ኤም. ሬዲዮ ጣቢያ ይተላለፍ የነበረን የስፖርት ዝግጅት አዳምጥ ነበር፡፡ ዝግጅቱ የአማርኛ ቢሆንም፣ የስፖርት ጋዜጠኞቹ የሬዲዮ መልዕክቱን የሚያቀርቡት እንግሊዝኛ ቅይጡ ባየለበት ጉራማይሌ ቋንቋ ነበር፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የጳውሎስ ኞኞ ዝክር - በዩኒቨርስቲባለቅኔ አያልነህ ሙላቱ በ1985 ዓ.ም “ጥገት ላም” በሚል ባሳተሙት የግጥም መጽሐፋቸው “ሕዝባዊ ፈጠራ” የሚል ርዕስ የሰጡት ግጥም አላቸው፡፡ በዚህ ግጥማቸው ውስጥ የጥንት ሕዝቦች፤ትምህርትና ዕውቀት ባልተስፋፋበት ዘመን፤ ከቅጠላ ቅጠልና ፍራፍሬ ጠቃሚውን ከጎጂ እየለዩ ቀጣዩ ትውልድ ለሺህ ዓመታት…
Rate this item
(5 votes)
ወደ ኋላ አይተን ለምን ፊት አንሆንም? ያን ለማድረግ እኮ ምንም አላጣንም! የበሀ ድንጋዮች በምድር ሮሐ፣ ፀሐይ ይንቃቃሉ እስኪጠሙ ውሀ፣ ጐቦዱራ መንደር ድንጋዮች እንዳሉ፣ “የእንቅልፍ ዘመናት መጡብን!” እያሉ፣ ጠራቢ ፍለጋ ያማትራሉ አሉ፡፡ ድሬ ሼህ ሁሴን ላይ የኖራ ምሥጢሩ፣ ይተርፍ የለም እንዴ…
Saturday, 29 December 2012 09:38

የመንገድ ዳር ሰዓሊው

Written by
Rate this item
(2 votes)
“በውስጥህ ያለውን ሃሳብ ሳል የሚልህ የለም” ፒያሳ ከሚገኘው አፍሪካዊያን መፃሕፍት መደብር ወደ ዶሮ ማነቂያ ልኳንዳ ቤቶች ሲያቀኑ ዳገቱን ከመጨረስዎ በፊት በቀኝ በኩል ሲታጠፉ፣ ወደ ሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት የሚያደርስ የኮረኮንች መንገድ ያገኛሉ፡፡ በቅያሱ ካሉ ቤቶች በአንዱ ደጅ ላይ አንድ ወጣት…
Rate this item
(5 votes)
አቶ አለም እሸቱ ያዘጋጁት “መሰረታዊ የምርምርና የዘገባ አጻጻፍ” የተሰኘው መጽሃፍ ስለ ፕላጃሪዝም እንዲህ ይላል:- “ፕላጃሪዝም ማለት የሌላውን ሰው ሃሳብ ወይም አገላለፅ ምንጩን ሳይጠቅሱ እንዳለ ወስዶ በራስ ስራ ውስጥ አስገብቶ መጠቀም ነው…ፕላጃሪዝም የሌላውን ሰው የአእምሮ ውጤት ምንጩን ሳይጠቅሱ ገልብጦ የራስ አስመስሎ…