ጥበብ
ብዙ የፊልም ጽሑፎች እንዳሉሽ ሰምቻለሁ “ሰምና ወርቅ”ን በቅድሚያ ለመስራት ለምን መረጥሽ? ስትፅፍ አንዱን ጀምረህ ሳትጨርስ ሌላውን ልትጀምር ትችላለህ፡፡ አጠገብህ ያሉት ሰዎች ስክሪፕቱን አይተውት ሊወዱት ይችላሉ፡፡ የት ደረሰ ብለው ሲጨቀጭቁህ ማለቅ አለበት ብለህ ለመጨረስ ትጣደፋለህ፡፡ ወንድሞቼና እህቶቼ እያነበቡ የሙሴ (ካሳሁን ፍስሀ…
Read 5412 times
Published in
ጥበብ
አስቀድሜ የተከሳሽነት ድምፄን ላሰማ!እነሆ በዛሬ ሳምንቱ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በቁጣ ገንፍለው ድንገተኛ ክስ የመሰረቱብኝ የኬሚካል ኢንጅነሪንግ ባለሙያው ጌታሁን ሄራሞ፤ የክስ ጭብጣቸውን ለማጠናከር 130 የእንግሊዘኛ ቃላትን በመጠቀም፤ አምስት የውጪ አገራት መፃህፍትን በማጣቀስ፤ የአራት ታዋቂ ናቸው ያሉትን የውጪ ደራሲዎች ስም ጠቅሰውና…
Read 6348 times
Published in
ጥበብ
የ”ሀለሐመ” ፊደል ገበታ ፈጣሪ ማነው? ከዛጉዬ ስርወ መንግስት በኋላ ግዕዝን ተክቶ ለንግግርና ለፅሁፍ ማገልገል የጀመረውና “የመንግስት የስራ ቋንቋ” የሆነው አማርኛ፤ ግዕዙን የፊደል ገበታ የቀረፀው ማንና መቼ እንደሆነ ለማወቅ ጉጉት እንደፈጠረው ሁሉ የአማርኛው “ሀለሐመ” የሚለውም እንዴት፣ መቼና በእነማን ተፈጠረ ብሎ መጠየቅ…
Read 14334 times
Published in
ጥበብ
እስቲ ከልጅነትህ እንጀምር…የተወለድኩት እዚሁ አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ ነው፡፡ በፀሐይ ጮራ አንደኛ ደረጃ ት/ቤትና በምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው የተማርኩት፡፡ የባህል ውዝዋዜና ዳንስ የጀመርኩት ምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ7ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ሲሆን በቀበሌ ኪነት ውስጥም ነበርኩኝ፡፡ ዛሬ እንግዲህ…
Read 7350 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው ሳምንት ዳዊት ንጉሡ ረታ የ”አጥቢያ” እና የ”ኢሕአዴግን እከስሳለሁ” መጽሐፍት “ሂስ” የጀመረውና የጨረሰው ደራሲውን አሌክስን (ዓለማየሁ ገላጋይ) በማድነቅ ነበር፡፡ መግቢያው ላይ ዳዊት ስለ አሌክስ ብቃት ያስቀመጣቸው አባባሎች እነዚህን ይመስላሉ፦ “ለንባብ ከሚያቀርብልን አሪፍ አሪፍ ጽሁፎች…ሃሳቦቹ የተለየ ክብር አለኝ…የታሪክ አዋቂነቱ…ለደራሲው ያለኝ አድናቆት…
Read 4820 times
Published in
ጥበብ
ጥያቄው ኦባማ አሸነፈ ወይንም ተሸነፈ ሳይሆን…ኦባማ ራሱ ሰው ነው ወይንስ ሃሳብ ነው?...የሚል ነው (ሆነብኝ)፡፡ ከአንድ የሃሳብ ወዳጅ ጋር ቁጭ ብለን ስናወራ ፈጠጥ ያለ ሃሳብ አመጣብኝ፡፡ ሃሳብም እንደ አይን ወይንም እንደ ችግር ይፈጥጣል፡፡ “አሁን እግዚአብሔር እንደ ሌላው ነገር በሚጨበጥ በሚለካ የእውነታ…
Read 3455 times
Published in
ጥበብ

