ጥበብ
በጣም ለረጅም ዘመን … ማስታወስ እስከሚችልበት ጊዜ … ሁሌ ለመሞት ሲዘጋጅ … ለመሞት ሲጓጓ ነው የቆየው፡፡ የሚያውቀውን እየጠላ ለማያውቀው ሲጐመጅ ራሱን አጥብቆ ጠይቆ አያውቅም፡፡ “ለምን … ለምንድነው ለመሞት የምትፈልገው?” ልጅ እያለ መሞት የሚፈልገው የሂሳብ አስተማሪ በእየቀኑ ስለሚገርፉት … ከሳቸው ዱላ…
Read 5875 times
Published in
ጥበብ
ህዝቡን ማን መምራት አለበት? ለሚለው ጥያቄ መልሱ አስቀድሞ ተሰጥቷል አይደል?...እኔ በመልሱ ላይ ተጨማሪ መልስ ለመስጠት ነው ዛሬየመጣሁት፡፡ መልሱ ህዝቡን የሚወክለው፣ በህዝቡ ምርጫ የተመረጠው…ህዝቡን የሆነው ግለሰብ ነው፡፡ ወይንም ፓርቲ፡፡ ጥያቄው ህዝቡ ማን ነው የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ በተመለሰው መልስ ላይ ተጨማሪ መልስ…
Read 4165 times
Published in
ጥበብ
የለሰለሰ ኢትዮጵያዊ መልክና ህብረ ብሔራዊ ዜማ፤ ከዛሬ በላይ ነገ ከነገ ወዲያ ሲሰሙት እያሸተ፤ እየጐመራ ውስጥን በሀሴት እየኮረኮረ የሚሄድ - የቴዲ አዲሱ አልበም!ከዜማው ግጥሙ፣ ከግጥሙ ቅንብሩ፣ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል እድሜና ፆታ ሳይለይ የሚያግባባ፣ የሚገባ፣ ታሪክን ከባህል አጣምሮ ከትልቁ የህይወት ክብ ውስጥ…
Read 4136 times
Published in
ጥበብ
ከደስታ ተክለ ወልድ ዘሃገረ ወግዳ፤ የፊደሉ ተራ አቡጊዳ “ከግዕዝና ካማርኛ ህግ ውጪ ተፅፎ የመጣውን ሁሉ አልቀበልም” በዓሉ ግርማ በመስከረም ወር 1962 ዓ.ም ታትሞ ለሚወጣው መነን መፅሔት አንጋፋውን የአማርኛ ቋንቋ ጠቢብ እንግዳ ለማድረግ ቀጠሮ ተቀብሏል፡፡ ልክ በሰዓቱ በቀጠሮው ስፍራ ሲደርስ የ68…
Read 18989 times
Published in
ጥበብ
ቅድመ ታሪክ ከተሞችን ወንዶች ይሠሯቸዋል (ይመሠርቷቸዋል) ሴቶች ይነግሱባቸዋል … አልያም ይገዙባቸዋል፡፡ ወንዶች ቤቶችን ይሠራሉ፤ በድንጋይ… በጠጠር… በሾህ… በአሸዋ… ሴቶች ያስውቡታል…ቤቶች በሴቶች ይደምቃሉ፤ ቤቶች በሴቶች ይዋባሉ፤ በሸክላ… በሰፌድ… ወንዶች ብረትን ይገዛሉ፤ ሴቶች ብልሃትን ያመጣሉ፤ አንዳንዴ ግን (ለምን አንዳንዴ አብዛኛውን ጊዜ ግን)…
Read 4659 times
Published in
ጥበብ
መራሄ ትውልድ (የትውልድ መሪ)፤ ሃሳበ ትጉህ፤ በአውሮጳና በአሜሪካ በኦፊሴል ያለተሾመ የአገሩ የኢትዮጵያ የባህል አምባሣደር ነው ስለሺ ደምሤ፡፡ በሙዚቃ ጥበብ የተካነ በኢትዮጵያና በህዝቦቿ ባህልና ማንነት የተቀረፀ የታነፀ፤ ለማንጐራጐር ብቻ ሣይሆን ለሌሎች የታላቅ ሰብዕና መታያ ባህሪያት የተሰጠ የጥዑም ልሣን ባለቤት …ሥልጡንና ጠንካራ፤…
Read 3524 times
Published in
ጥበብ