ጥበብ
ሄሚንግዌይን አደንቀዋለሁ … ታዲያ ሄሚንግዌይ ተደንቆ ስብሐት ሊቀር ነው? …… ግራጫውን መልክ አድንቄ ጠይሙ ሊቀር … እንዴት ተደርጐ?! ቀለማቸው እና የሚፅፉበት ቋንቋ ይቅርና በሌላው ነገራቸው ሁለቱን ደራሲዎች አንድ ለማድረግ ልሞክር … ስብሐት የተወለደው አድዋ ነው፤ ሄሚንግዌይ ደግሞ ኦክፖርክ (ኤሊኖይስ)፡፡ ሄሚንግዌይ…
Read 2672 times
Published in
ጥበብ
በጥበብ አፀድ ውስጥ የዝማሬ ውብ ድምፆች በሞገስ እንዲፈስሱ…የደስታ ሳቆች እንዲፈኩ…እንመኛለን፡፡ ሰማይና ምድር በአድማሶቻቸው ተቃቅፈው ከከንፈሮቻቸው ዳርና ዳር ዜማ ሲፈልቅ፣ ተራሮች ማህሌት ቆመው ሲወዛወዙ ብናይ ደስ ይለናል፡፡ ጥበባትን የምንወድድ ሁሉ የልባችን ትርታና የነፍሳችንም ፉጨት ይኸው ነው!ታዲያ ይኸው ፍቅራችን በመጽሐፍት ቤቶች መደዳ፣…
Read 2485 times
Published in
ጥበብ
“ተስፋ ኢንተርቴይመንት” ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የቴአትር ፌስቲቫል ባለፈው ሰኞ መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን 10 ቴአትሮችን አወዳድሮ ኮከብ ተዋንያን፣ አዘጋጅ፣ ደራሲና በአጠቃላይ አቀራረብ በሚሉ ዘርፎች 14 ተሸላሚዎችን በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት አዳራሽ ሸልሟል፡፡ ተመልካች የሰጠው ድምጽ 60 ከመቶ፣…
Read 2147 times
Published in
ጥበብ
ወደ ራሴ ልመለስ በርካታ ወራት ቃተትኩ። ከውስጤ የሚፈልቁና አንዳንዴም ለራሴው እንግዳ የሆኑ ጣፋጭ ዜማዎችን መስማት ናፈቀኝ። በኔ ውስጥ የሚዘምረው እርሱ ወደ የት ተሰወረ? ነው ወይስ ዜማዎቹ ነውጥና ጫጫታ ውስጥ ተውጠው ልሰማቸው ተሳነኝ? ትናንት ትልቅ ነው ከተባለ የሥዕል ትርዒት ላይ ነበርኩ።…
Read 2111 times
Published in
ጥበብ
ዓመታት ነጉደዋል። ቅጠሎችም ደርቀው ረግፈዋል።የተዘራው አጎነቆለ። ያሸተው ተበላ። የምሥራቅ ነፋስ በሔድንበት መንገድ ለእልፍ ጊዜ ተመላልሷል። የጽጌረዳ ግንዶች አያሌ ትውልዶች በላያችን ላይ አለፉ። ለፍቅራችን ቡራኬ ከዚህ ግንድ ቅርንጫፍ የቀጠፍነው እምቡጥ ስንተኛው ትውልድ ይሆን? እሾኩ አያምም ከተሸረከተው መዳፍ ውስጥ የሚንረዠረዠረው ደም አያስደነግጥም።…
Read 2482 times
Published in
ጥበብ
የሀገር ጀግና - የልብ ሀውልት፣ የፈጠራም ጉልበት ይመስለኛል፡፡ ልጅነት፤ ገና ባልቆሸሸና በተራበ ፍላጐት ያገኙትን፣ የሚጐርሱበት ስለሆነ በተለያዩ ሰዎች እንደሚቀረጽ ጥሬ ድንጋይ ነው፡፡ ትልቅ ሆነው ወደ ኋላ በተመለከቱ ቁጥር ብዙ ድምፆች፣ ብዙ ንባቦች፣ ብዙ ቃሎች፣ በልብ ውስጥ ተጠራቅመው ይገኛሉ፡፡ ለምሳሌ የአሜሪካ…
Read 2351 times
Published in
ጥበብ