ጥበብ
መጥኔ ፕሬስና ኳስ የሀገር ህመምና ፈውስ ሁሉም የልቡ እስኪደርስ! መጥኔ ፕሬስና ኳስ ሁለቱም የነፃነት ዋስ ባንድ ፊት ያገር እስትንፋስ ባንድ ፊት የመዝናኛ ዳስ ልደቱን ከምጡ ሚወርስ ትግሉን በድል እሚክስ የህይወት መልክና ገበር፣ ይሄው ነው ፕሬስና ኳስ የዓለም ተፃራሪ ፀባይ፣ የሀገር…
Read 2114 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው እሁድ በቢሾፍቱ ሲኒማ አዳራሽ ኪነጥበባዊ ዝግጅቱን ያቀረበው ..ሆራ ቡላ.. ታዋቂዋን አርቲስትና የማስታወቂያ ባለሙያ ሙሉ ዓለም ታደሰና በ..ሰው ለሰው.. ተከታታይ የቴሌቭዢን ድራማ ልጇ ብሩክን ሆኖ የሚሠራውና የድራማው አዘጋጅ አርቲስት ሰለሞን አለሙ ፈለቀን የክብር እንግዶች በማድረግ የጋበዘ ሲሆን አርቲስቶቹ ልምድና እውቀታቸውን…
Read 3421 times
Published in
ጥበብ
..ደበበ ሠይፉ ሚያዝያ 16 ቀን 1992 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ . . . ከፖለቲካ ያገኛቸው ክብር፣ ተሰሚነት፣ ገላጭነት፣ ግርማ ሞገስ፣ ተከባሪነት. . . ከትከሻው ላይ በረው ጠፍተው ነበር፡፡ የትኛው ባለጊዜ ደራሲ ላይ አርፈው ይሆን?..ይሄ አንቀጽ ያለፈው ሳምንት ጽሑፌ መዝጊያ…
Read 1960 times
Published in
ጥበብ
..ኧረ መርሳ በለኝ!.. እያለ ትንሹ ትልቁ ደረሳው ወልዩ በፍቅር የሚወዳት የአባትዬዋን መንበር፤ የሸህ ሚዕዋን መንደር-መርሳን ከተማዬ ሃብሩን ወረዳዬ እያልኩ መኖር ከጀመርኩ አምስት ወር እንኳን አልሞላኝም፡፡ እኔ አንዷንም ሳላቃት የእሷ አድርጋኝ ከወዳጆቿ ቀላቅላ በዱአዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ አቀማጥላ የያችኝ ሃብሩ፤ አንዳንዶች…
Read 2879 times
Published in
ጥበብ
እንደማይታተም እያወቁ መፃፍ አያስጨንቅም ወይ? ለሚለው፤ የምፈው ለማሳተም አይደለም፡፡ ለሁፍ ስነሳ መንፈሴ ብቻ ሳይሆን ገላዬ በሙሉ በሆነ ነገር የተሞላ ይመስለኛል፡፡ ያንን ለማስተንፈስ መፃፍ ስላለብኝ እፋለሁ፡፡ ይቀመጣል፡፡ አሳታሚ መኖሩን ሲወራ ነው የማውቀው፡፡ማህሌት፣ ግራጫ ቃጭሎች፣ እቴሜቴ፣ ከሰማይ የወረደ ፍርፍር፣ አለንጋና ምስር፣ ይወስዳል…
Read 2708 times
Published in
ጥበብ
ዘመኑ ርቆ እንኳ አሁንም ልቡ አጠገባችን ነው፤ ልባችንም ውስጥ እንደ ቁሌት ሽታው ያውዳል፤ ትውልድ ሁሉ ውስጥ ነበር - ወደዚህ ዓለም መጥቶ |Civil Disobedience´N ከፃፈ በኋላ፡፡ የዘመኑ ፈርጦች ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን፣ ናትናኤል ሃውቶርንና ሌሎቹም ጓደኞቹ በኮንኮርድ ጥሩ ጊዜ አጣልፈዋል፡፡
Read 2860 times
Published in
ጥበብ