ጥበብ
“አንዲት ጥቁር ሲካካ ከአንድ ነጭ አውራ ዶሮ የፈለፈለች እንደሆነ፤ ልጆችዋ በሙሉ ገብስማ ይሆናሉ፡፡ ጫጩቶች ወይ አባታቸውን ወይም እናታቸውን አይመስሉም፡፡ መልካቸው በሁለቱ ወላጆቻቸው መሐከል ነው የሚሆነው፡፡ እነዚህ ጫጩቶች አድገው እርስ በእርሳቸው ቢዋለዱ ልጆቻቸው ሦስት መልክ ይዘው ይመጣሉ፡፡ ጥቂቶቹ የወንድ አያታቸውን (ነጭ)…
Read 3397 times
Published in
ጥበብ
ብራዚል በ2014 ለምታስተናግደው 20ኛው ዓለም ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን የሚደረገውን የምድብ ማጣርያ ሰሞኑን ለመቀላቀል የበቃው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቀጣይ ትኩረት ያስፈልገዋል፡፡ብሄራዊ ቡድኑ በ20ኛው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያው የዛሬ ሳምንት ጅቡቲ ላይ ከሶማሊያ ያደረገውን ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ሲመለስ በርካታ…
Read 3041 times
Published in
ጥበብ
ዛሬ የምናወጋው ስለፍቅር ነው፡፡ ፍቅር ስላችሁ ደግሞ የእናት አገር ፍቅር ወይም ደግሞ የጥበብ ፍቅር አሊያም ሌላ አይነት የፍቅር ዘርፍ አይደለም፡፡ በቀጥታ ስለወንድና ሴት ልጅ ፍቅር ነው የማወጋችሁ - ፈረንጆቹ Romantic Love ስለሚሉት፡፡ ግን ብቻዬን አይደለሁም፡፡ ከአንዲት አሜሪካዊት የRomantic love ባለሙያ…
Read 10233 times
Published in
ጥበብ
ምንም ነገር በማይታወቅበት ሁኔታ … ምንም ነገር አይከለከልም፡፡ ለመከልከል እና ለመፍቀድም … ቀዳሚው ነገር እውቀት ነው፡፡ …ያመኑትን ማወቅ፤ ያወቁትንም ማመን፡፡ለምሳሌ የእግር ኳስ ጨዋታ አለ፡፡ በጨዋታው ላይ ኳሷ መረብ ላይ በተጫዋቹ ተለግታ ትገባለች፡፡ “ጐል” ተብሎ ይጠራል፡፡ ነገር ግን ጐልን ብቻ በመመልከት…
Read 3543 times
Published in
ጥበብ
ተሰማ ሀብተሚካኤል በ1951 ዓ.ም ባሳተሙት ከሳቴ ብርሃን የአማርኛ መዝገበ ቃላት መጽሐፍ መግቢያ ላይ አማርኛ ቋንቋ ግእዝን ተክቶ ለንግግር በብዙኃኑ እየተመረጠ ከመጣ በኋላ ብዙ ዓመታትን ሲያስቆጥር መዝገበ ቃላት የሚያዘጋጅለት በማጣቱ ምክንያት የደረሰውን ጉዳት ሲገልጹ፡- “በልዩ ልዩ የዐምሐራ አገሮች ውስጥ ይነገር የነበረውን…
Read 4367 times
Published in
ጥበብ
ኪነ ጥበብ በንፁሐን ልቦና ውስጥ የምትወለድ፣ ሀገሯም ንፁህ ተፈጥሮ ከተቀዳጀችው ከእውነት ዘንድ ነው፡፡ ኪነ ጥበብ ከተማዋ እውነት ነው ስንል በዝምታ፣ በፀጥታ፣ በእርጋታ ውስጥ ያለን ሃይል ያለፍርሃት መግለጽ ትችላለች እያልን ነው፡፡ የፈጠራ ሰዎች ያዩትንና የተሰማቸውን እውነት ያለ ይሉኝታና ፍርሀት እንደ ሕፃናት…
Read 4920 times
Published in
ጥበብ