Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
አዲስ እይታ ሲመጣ ተቀብሎ ከማገናዘብ ውጭ ምንም አማራጭ የለኝም፡ በተለይ ደግሞ ይህ እይታ ከዚህ በፊት ግራ የሚያጋቡ የተበሰጣጠሩ የአስተሳሰብ እንቆቆልሾችን በሙሉ የሚፈታ ከሆነ አለመቀበል ያስቸግራል፡፡ ...ስለ “ሀገር” ሁላችንም ሁሌ እናወራለን፡አገሬን እንላለን፣ አገሬ ገብቼ፣ ሀገሬን አይቼ፣ ለሀገሬ ሰርቼ፣ ሀገሬን አሳድጌ፣ የሀገሬን…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት ሰባት ዓመታት በየ15 ቀኑ እሁድ እሁድ ከ170 በላይ የሥነ - ጽሑፍ ሥራዎች ላይ ውይይት ያካሄደው “ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የንባብና የውይይት ክበብ” ባለፉት ጥቂት ወራት ታሪክ ቀመስ መጻሕፍትን ብቻ የሙጥኝ ብሎ ነበር፡፡ “ቄሳርና አብዮት”፣ “ጃገማ ኬሎ”፣ “የሀበሻ ጀብዱ”፣ “ደቂቀ እስጢፋኖስ”…
Rate this item
(0 votes)
በድሪምዎርክስ የተሰሩት “ፑስ ኢን ዘ ቡትስ” በሰሜን አሜሪካ፤ ስቴቨን ስፒልበርግ ዲያሬክት ያደረገው “ዘ አድቬንቸር ኦፍ ቲን ቲን” በመላው ዓለም በሳምንታዊ ገቢያቸው የቦክስ ኦፊስ ደረጃን እየመሩ ነው፡፡ በ130 ሚሊዮን ዶላር በጀት በዲጅታል 3ዲ የተሰራው “ፑስ ኢን ዘ ቡትስ” በታዋቂው የሽሬክ ፊልም…
Rate this item
(0 votes)
ይህንን ጽሑፍ እንድጽፍ መንስኤ የሆነኝ ባለፈው ሳምንት ለንባብ የበቃው የአዲስ አድማስ ዕትም ነው፡፡ በጥበብ አምድ ላይ ተጋባዥ የነበረችው ተዋናይት ሮማን በፍቃዱ ስለፊልምና የፊልም ገቢ እንዲሁም የፊልም ሰሪዎች በተመልካች መቀደምንና በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጠችውን ቃለ-ምልልስ አነበብኩት፡፡ ከዚያም ከዚህ ቀደም ሳስባቸው…
Tuesday, 01 November 2011 14:14

ጋዜጣን በፀፀት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የጋዜጣ አንባቢና የውሃ-ሙላት አንድ ነው፡፡ ጋዜጠኛና ለውሃ-ሙላት የዘፈነው አዝማሪም እንደዚያው ተመሳሳይ፡፡ ኧረ እንደውም ተተካኪ ናቸው፡፡ ለጋዜጣ መፃፍ ለውሃ ሙላት እንደመዝፈን ነው፡፡ የሰማው ሲሄድ ያልሰማው ይመጣል፡፡ ቆሞ የሚያዳምጥ ጋዜጣ አንባቢና የውሃ ሙላት የለም፡፡ እየሄደ አዳምጦህ፣ እያዳመጠህ ይሄዳል…
Tuesday, 01 November 2011 14:13

ቺኑዋ አቼቤ - ሥራቸው

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቀጥሎ ከአቼቤ ልሂቅ ጥበባዊ ድርሳኖች መሀከል በሦስቱ ላይ መጠነኛ ቅኝት እናድርግ፡፡ እግረ - መንገዳችንንም የጠቢቡን የዘይቤ አጠቃቀም ሊቅነት፣ ንጥር አፍሪቃዊነትና ኪነ ጥበባዊ ኪሂሎት እንመዝን ዘንድ በቅንጭብ እንመልከት፡፡ ከ - አንትሒልስ ኦፍ ዚ ሳቫና “… በመኸር ወቅት ሰማይና ምድር ከጣብቂያቸው ሳይላቀቁ፣…