ጥበብ
ይህንን ጽሁፍ እጽፍ ዘንድ መነሻ የሆነኝ የ2003 ዓ.ም የኢትዮጵያ አይዶል የሽልማት ስነ-ስርዓት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪiን በቀጥታ በተሰራጨውና በዕለተ መስቀል የተካሔደው ውድድርና ሽልማት ስፍራ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ሲሆን የታዘብኳቸውንና በግሌ ስሜት የሰጡኝን ጉዳዮች እነካካለሁ፡፡ ቅድሚያ የምሰጠውም የኢትዮጵያ አይዶል በየዓመቱ ለሀገራችን የኪነ-ጥበብ…
Read 3501 times
Published in
ጥበብ
...በአሁኑ ሠዓት እንኳ የሬዲዮናችሁን ጆሮ እየጠመዘዛችሁ ጣቢያ ብትቀይሩ አንድ የወሎ ጣዕመ ዜማ አታጡም፡፡ ከፈለጋችሁ የመጽሐፍት መደርደሪያችሁን በርብሩት፡፡ እርግጠኛ ነኝ ስለ ደሴ ውበት የሚተነትን ሽራፊ ገፅ አይጠፋም፡፡ ደሴ እድለኛ አገር ናት፡፡ የማያቁት አገር አይናፍቅም የሚለውን ምሳሌያዊ አነጋገር ፉርሽ አድርጋለች፡፡ በተለይ እንደ…
Read 7557 times
Published in
ጥበብ
ሰሞኑን ታትመው ለገበያ ከቀረቡት መጽሐፍት መካከል፤ “ፕሮፌሰር አንህ” የሚለው መጽሐፍ አንዱ ነው፡፡ እኔም ስለዚህ መጽሐፍ የተወሰኑ ሀሳቦችን ለማንሳት እና መጽሐፉን ለመገምገም ወደድሁ፡፡ የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፉ ወጥ ልብ - ወለድ ሲሆን 187 ገጽ ይዟል፡፡ የፊት ገጽ ሽፋኑ ያን ያህል ሳቢ እና…
Read 3692 times
Published in
ጥበብ
..እንጀራ ከመከራ..፣ ..ለእንጀራ ተሰደደ..፣ ..በእንጀራዬ መጣ..፣ ..ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም.. (ምነው ቢሉ በወጥ ጭምር እንጅ)፤ ..ይህችም እንጀራ ሆና ሚጥሚጣ በዛባት.. ወዘተ፡፡ ስለ እንጀራ ጠይቀው ስለ እንጀራ የሚመልሱ ብሒሎች በዝተውብኝ ቢገርመኝ ነው ለእናንተም ማመላከቴ፡፡ እስኪ እናንተም ሌሎች የእንጀራ አባባሎችን አስሱና ምርጫችሁን…
Read 4558 times
Published in
ጥበብ
የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ..ታሪካዊ ተውኔት.. ታተመ፡፡ አራት ታሪካዊ ተውኔቶቹ በአንድ ላይ ሆነው ነው የታተሙት፡፡ በአቡነ ጴጥሮስ፣ በዘርአይድረስ፣ በአፄ ምኒሊክና በአፄ ቴዎድሮስ ላይ የፃፋቸው ናቸው፡፡ የመሐፉ መታተም የዘገየ ዜና ቢሆንም፣ እሱን ተንተርሶ የሰማሁት ነገር አዲስ ሆኖ አስደምሞኛል፡፡ ከአንድ አዛውንት ደራሲ ጋር…
Read 3476 times
Published in
ጥበብ
ጃኪ ኢቫንቾ ጃኪ ኢቫንቾ የ11 አመት አሜሪካዊ ነች - በአስደናቂ የድምፅ ችሎታ አሜሪካዊያንን ያማለለች፡፡ አምና በ..ጎት ታለንት.. ውድድር ላይ ስትዘፍን፤ በድምጿ የተማረኩ አሜሪካዊያን ልብ ውስጥ ገባች፡፡ ጃኪ ኢቫንቾ፤ በጣም ተወዳጅ የሆነችው በተራ ዘፈን አይደለም - በጣም ከባድ እንደሆነ በሚነገርለት የኦፔራ…
Read 4355 times
Published in
ጥበብ