ጥበብ
ዳማ ጨዋታ ለጥንት ሰዎች የሚሆን ብቻ ሳይሆን የጥንት ሰውነትን የሚያመለክት ጨዋታ ነው፡፡ . . .ዳማ ላይ ሴት አልተካተተችበትም፡፡ ሁሉም ወታደር ወንድ ነው፡፡ . . .እንደ ዘመነ መሳፍንት ስርዓት ሁሉም ወታደር ተፋልሞ የሰሌዳው ወይም የኃይሉ መጠነኛ ጫፍ ሲደርስ ንጉሥ ይሆናል፡፡ .…
Read 5603 times
Published in
ጥበብ
ወደ አክሱምና ላሊበላ ወይስ ወደ አፄ ምኒልክ?..ስለ አክሱም፣ ላሊበላ፣ ሐረር፣ የፋሲል ግንብና ስለመሳሰሉት ታሪካዊ ነገሮች በአገር ውስጥና በውጭ ባለሙያዎች በርካታ ጥናቶች ተሰርተዋል፡፡ እኛ ..እንደገና.. የተሰኘውን የቴሌቪዥን ዘጋቢ ፊልምን ለማዘጋጀት ስንነሳ ቀድመው ከተሰሩት የተለየ ነገር የማምጣት ዓላማ ኖሮን ሳይሆን ቁጭት ለመፍጠርና…
Read 3280 times
Published in
ጥበብ
..የሞኝ ለቅሶ፣ መልሶ-መላልሶ.. እንዳትሉኝ፤ ወደዚህ ርዕስ ለመግባት የሚያስችል ..ትኬት.. ቀደም ብዬ ቆርጫለሁ (ምኔ ሞኝ) ደራሲ ፖለቲካዊ አዙሪትና ዕጣ-ፈንታቸው.. በሚል ርእስ በሁለት ሳምንት የጥቂት ደራሲዎቻችንን ህይወትና ሥራ ለመፈተሽ ሙከራ አድርገን ነበር፡፡
Read 4194 times
Published in
ጥበብ
የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ባለፈው ሳምንት ስለ ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ ህይወት የሚያውቀውን አስነብቦን ነበር፡፡ በዛሬው ጽሁፉ ደግሞ ..የባለቅኔ ምህላ.. በሚል ርዕስ የታተመውን የግጥም መድብል የተመለከተ መጣጥፍ እነሆ ብሎናል፡፡
Read 8302 times
Published in
ጥበብ
ዘመኑ ርቆ እንኳ አሁንም ልቡ አጠገባችን ነው፤ ልባችንም ውስጥ እንደ ቁሌት ሽታው ያውዳል፤ ትውልድ ሁሉ ውስጥ ነበር - ወደዚህ ዓለም መጥቶ |Civil Disobedience´N ከፃፈ በኋላ፡፡ የዘመኑ ፈርጦች ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን፣ ናትናኤል ሃውቶርንና ሌሎቹም ጓደኞቹ በኮንኮርድ ጥሩ ጊዜ አጣልፈዋል፡፡
Read 5492 times
Published in
ጥበብ
አንዴ ራሷን - አንዴ ልቧን - አንዴ ደግሞ እጇን እያመመ ትንሽ ካስጨነቃት በኋላ አሁን ቀለልሳይላት አልቀረም፡፡ ከተኛችበት ተነስታ እግሯን ዘርግታ ተቀምጣለች፡፡ እሷ ህመሟ ሲለቃት እኔ ድካሜ ቁጭ ብዬ እንድቀጥል ስላልፈቀደልኝ ጭኖቿን ተንተርሼ ወገቤን አሳርፌያለሁ፡፡
Read 16384 times
Published in
ጥበብ