ጥበብ
ጨረቃና ከዋክብትን፤ ሰማይና ምድርን፣ ሰውንና እንስሳውንም የማላይበት ጊዜ ይመጣል፡፡ የሚነፍሰውን ንፁህ አየርና የሚያማልል መስክ፤ ከአበባ ወደ አበባ የሚፈነጥዙትንም ቢራቢሮዎች ዳግመኛ አይቼ የማልደነቅበት ጊዜም ይመጣል፡፡ በዝንቦች የቀናት እድሜ ፌሽታ የምቀናበትም ወቅት… ያ ጊዜ ከሩቅ እንደሚሰማ አስፈሪ የዝናም ኮቴ ሲጮህ አይሰማኝም… ልጅ…
Read 1914 times
Published in
ጥበብ
የአማርኛን ስነ ጽሁፍ ካሳደጉት ታላላቅ ኢትዮጵያዊያን መካከል ባለቅኔው ዮፍታሄ ንጉሴ ይጠቀሳሉ፡፡ ዮፍታሄ ንጉሴ የተወለዱት በጎጃም ክፍለ ሀገር በደብረ ኤልያስ በ1885 ዓ.ም ሲሆን በደብረ ኤልያስ ደብር የጥንቱን የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ትምህርት በሚገባ ተምረዋል፡፡ ዮፍታሄ በልጅነታቸው የዜማ ትምህርት ያስተማሯቸው መሪጌታ አደላ ንጉሴ ሲሆኑ…
Read 7736 times
Published in
ጥበብ
እናቴን እወዳታለሁ፡፡ ማን እናቱን የማይወድ አለ እንዳትሉኝና እንዳንጣላ፡፡ ስለሷ ሳስብ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ምቾት ይሰማኝ ነበር፤ ደስታ እና በራስ መተማመን፡፡ እሷን ሊቆጣና ሊሳደብ ይነሳ በነበረ ጊዜ ሁሉ ከአባቴ ጋር ተጣልቼያለሁ፡፡ ይህ ማለት ግን እሱን ለመቋቋም የሚያስችል አካላዊ ብቃት ነበረኝ…
Read 5357 times
Published in
ጥበብ
ያው ሰው - ኖሮ ኖሮ ኑሮን ዞሮ - ዞሮ ደፈና ሕይወቱን ወይ ኢምንት ጉልበቱን በጊዜ እየኖረ - ጊዜውን ጠብቆ - በጊዜ እየሞተ ስንቱ በሞት ሰፈር - በዛ በረከተ ሞት ላይሞት ሰው ሞተ አፈረ - ባከነ - ባዘተ - ቃተተ፡፡
Read 2492 times
Published in
ጥበብ
አገር ከዳር ዳር ሲያለቅስ - ባንድ ቃል እንደመከረ ሃዘኑም እንደ ልማቱ - ህዝብን አስተባበረ፤ እንደ ድንገት ደራሽ ጐርፍ - ደግሞም እንደ ሃይል መራሽ እንዲህ ያል’ የመሪ ፍቅር - በታሪክ አልታየም ጭራሽ ህልም መሰል እውነታ - በቁሜ አየሁኝ ሣልተኛ
Read 2235 times
Published in
ጥበብ
አንዳንድ ፀሎቶች አሉ፡፡ የሚደማሙ፣ ለራሳቸው ነፍስ ዘርተው ራሳቸውን የሚገሉ፣ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ እንደልብ መራወጥና መድረስ እየቻሉ የተራራው ግዝፈት ላይ መሆናቸውን የሚወጥሩ፡፡ ፀሎቶቹ በሙሉ የሚፀልዩት ባልደረሱ እየተባሉ ነው፡፡ መመኘትን እየቀረፁ ዝም ብለው ስድነትን የሚኖሩ፡፡ የሚቀርቡ ሆነው ተፈጥረው የሚርቁ፡፡ የትም ሳይሄዱ…
Read 4483 times
Published in
ጥበብ