ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
፨ በ”የደመና ሣቆች” የቦታ እና የጊዜ አሳሳሉ አንዳንድ ቦታ ግራ ያጋባል። የ‹ደጀኔ› ትረካ ምልሰት፣ ትዝታ ስለሚበዛው ከአኹንነቱ ጋር መገናኘቱን የሚያዛንቁ ተደጋጋሚ ትረካዎች አሉ። የሥርዓተ ነጥብ አገባብ እና (በተለይ ኹለቱ ? እና “ “) የንግግሮች አከፋፈል ላይ እነኚህም ከታሪኩ የሚያናጥቡ ናቸው።…
Rate this item
(2 votes)
፨ ደረጀ ለዕውነት እና ለሥነ-ጽሑፍ ራሱን የገበረ ኀያሲ ነው። በቃላት ኃብቱ፣ በምሰላ ብቃቱ፣ በአገላለፅ ስልቱ፣ በብዕር ትባቱ፣ በማይሰለች አተራረኩ በአፍቃሬ ሥነ-ጽሑፍ ልብ ውስጥ ያለ ሰው ነው። በመጽሔት እና በጋዜጦች ላይ(በተለይ በዚኹ አዲስ አድማስ) ለረዥም ዓመታት ሳይታክት ጽሑፎቹን አስነብቦናል። በተጨማሪም የግጥም፣…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ዕትም የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ፣ ከወጣቱ ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ጋር ያደረገችው ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል ለንባብ በቅቶ ነበር፡፡ ቀሪውና የመጨረሻው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ “” አንብቡት፡፡ ከዚህ በኋላ ነው “ልዑል” የተሰኘው ሙሉ አልበምህ የተለቀቀው?አዎ በትክክል!ብዙ ጊዜ አልበም ሲሰራ…
Saturday, 21 December 2024 20:57

ሐመልማሉ አዳም!

Written by
Rate this item
(3 votes)
ቀጠሮ አለን፤ ከሥነ- ጹሑፍ ጠቢቡ አዳም ረታ ጋር ፤ ቀኑ ማክሰኞ ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ነው። ከባቢው ብርሐን ለብሷል። አዳም ጥቁር ሹራብና ከስክሰ ጫማ አድርጓል። የሆሊውድ አክተር የምታስመስለውን ጥቁር መነጽሩን ጠረጴዛ ላይ አስቀምጧታል። እንደደረስን ከመልካም ፊቱ ላይ ፈገግታ ደርቦ…
Rate this item
(0 votes)
የሺህ ጋብቻ ኹነትን በማዘጋጀት የሚታወቀው ያሜንት ኃ. የተ.የግ.ማ፤ ሦስተኛውን የሺህ ጋብቻ ጥር 18 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ያካሂዳል፡፡ በዚህ ኹነት ላይ 1ሺ ኢትዮጵያውያን ጥንዶችና 250 የሚደርሱ ከአፍሪካ አገራት የተውጣጡ ጥንዶች የሰርግ በዓላቸውን እንደሚያከብሩ ታውቋል፡፡ የሺህ ጋብቻ ትልቁ…
Saturday, 14 December 2024 13:20

ማኅሌታዊው ኮከብ (የዱር አበባ)

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ርዕስ ፦የዱር አበባ ዘውግ ፦ ግጥም የህትመት ዘመን ፦ 2017 ገጣሚ፦ ቴዎድሮስ ካሳ ሲራክ ወንድሙ ሁለት ሥጋ’ና ደሞች ሁለት የሥጋ እስረኞችገላን ጥለው እሳት ሆነው አዎ ... እሳት ሁነው ! ፍም ነበልባል ፤ ... ሕይወት አፈር እንዳትባል ሕይወት ውኃ እንዳትባል ሕይወት…
Page 4 of 264