ጥበብ
ሼኽ ወይም ኡስታዝ የእስልምና ሃይማኖት ሊቅ ናቸው፡፡ ከዚህ ቀደም ለብዙ ዓመታ ዓሊሞች አሉ በተባሉበት ቦታ ሁሉ እየተገኙ ቀርተዋል፡፡ የሃይማኖት አዋቂ ለመሆን ብዙ ኪታቦችን አገላብጠዋል፡፡ አሁን በተራቸው የቃረሙትን ሁሉ ለሌሎች ለማካፈል ሲሉ ማስተማር ጀምረዋል፡፡ ምላሳቸው የተባረከ ነው፡፡ የሃይማኖት ዕውቀትን ማሳወቅንና ተናግረው…
Read 363 times
Published in
ጥበብ
፨ መለያየት፣ መበታተን፣ የአንድ አባት ልጆች እንዳልነበርን (የአደም) መከፋፈል፤ የጊዜያችን፣ የዘመናችን፣ የአለማችን ኹኔታ ነው። ተግባብቶና ተፋቅሮ መኖር፣ ለረዥም ዘመን ተፈጥሯችን እስካይመስል ድረስ። በሐገራችን ደግሞ የባሰ ነው። የውጭ ወራሪ ሲመጣ መመከት፤ እርስ በርስ ደግሞ መባላት። እርስ በርስ፤ ርዕሰ ጉዳይ መሆን የማይችሉ፣…
Read 268 times
Published in
ጥበብ
የማኅበረሰብ አገልግሎት ትኩረት ከሚሹ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው፤ በግል እና በተቋም መንቀሳቀስ፣ ትውልድ እና ሀገር ላይ መሥራት ሞትን ከማሸነፊያ መንገዶች መካከል ዋንኛው ነው፤ መማር፣ ወይም የቀለም ትምህርት እያንዳንዱን ትምህርት አንጥሮና በጥሩ ውጤት አጠናቅቆ አንቱታን ማትረፍ ብቻ አይደለም፤ የቀለም ትምህርት በሥነ-ምግባር፣…
Read 272 times
Published in
ጥበብ
የሚወዳት ፍቅረኛው ጥላው ከሀገር በመውጣቷ ምክንያት ለአዕምሮ ህመም ተዳርጎ በተለምዶ ጎፋ ካምፕ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጠዋት ሄዶ ሲመሽ ስለሚመለሰው ኢንጅነሩ ለማ ብዙ ብዙ ሲባል እሰማለሁ (አነባለሁ)። ይሄ አፍቃሪ ሰው ጠዋት ሄዶ ከመሸ የሚመለሰው ከሀገር ጥላው ሄደች ከተባለችው ፍቅረኛው ጋር የሚንሸራሸርበት…
Read 555 times
Published in
ጥበብ
የመንበረን “የጊዜ ሠሌዳ” አነበብኩ። ሳነበው ሙዚቃውና ወዙ በል ፥ በል አለኝ። ልል ስነሳ ደሞ ይተወኛል። በዚህ መሃል ጸደይ ወንድሙ(ዶ/ር)፣ በማሕበራዊ ሚዲያ መጽሐፉን ከሮማንቲሲዝም አንጻር በምሕጻር(ባጭር) ብላ ያቀረበችውን ዳሰሳ አነበብኩ። ሰፊ ነገር ነበረው[ዳሰሳውን ፈልጋችሁ አንብቡት] እና ልል የነበረው አከተመ። ግን አንዳች…
Read 366 times
Published in
ጥበብ
መሳፍንት እየተፈራቁ በነገሱበት ዘመን ንጉሥ አሊጋዝም የድርሻቸውን ገዙ፡፡ በዘመናቸው ብዙ እኩይና ሰናይ ክስተቶች ታዩ፡፡ እኔ ትሁት ጸሐፌ ትዕዛዛቸው ከሰማሁትና ካየሁት መካከል የመረጥኩትን ተረክሁ፡፡ በዚያን ዘመን ሀገራችን በድርቅ ተመታች፡፡የሰማይ ግት ነጠፈ፡፡ መሬት ፍሬ ነፈገች፡፡ሕይወት ያለፍሬ ያለቅጠል ቆመች፡፡አልጋዎች ቃሬዛ ሆኑ፡፡ ግርማዊ ጃንሆይም…
Read 695 times
Published in
ጥበብ