ጥበብ

Monday, 09 August 2021 16:21

የስኬት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ሻምፒዮን መሸነፍን ይፈራል። የተቀረው ደግሞ ማሸነፍን ይፈራል። ቢሊ ዣን ኪንግ ድል አንድ ሺ አባቶች ሲኖሩት፤ ሽንፈት ግን ወላጅ አልባ ነው። ጆን. ኤፍ. ኬኔዲ ስኬታማ ለመሆን ልብህ በሥራህ ላይ፤ ሥራህም በልብህ መሆን አለበት። ቶማስ ጄ.ዋትሰን ስኬት ስኬትን ይወልዳል። ሞያ ሃም…
Rate this item
(6 votes)
“ርዕስ የሌለው ግጥም ያልተቋጨ ሥራ ነው” ከሁለት ሣምንት በፊት በአንድ የቅርብ ወዳጄ ግብዣ በኤልያስ ሽታሁን የተደረሰ ርእስ የለውም የተሰኘ የግጥም ሥራ ምረቃ ሥነ- ሥርአት ላይ ለመታደም ወደ አንጋፋው ብሔራዊ ቴአትር አቀናሁ። ከላይ እንደገለፅኩት የግጥሙ ድርሰት ርእስ ርእስ፡- የለውም ነው፡፡ በእዚህ…
Rate this item
(2 votes)
ከለውጡ ማግስት ጀምሮ አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስ..ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ስነ-ጽሁፋዊ ትርጉም ስራዎች በስፋት ለንባብ በቅተዋል፡፡ በተለይ ለተርጓሚዎች ወረርሽኙ ከማደናቀፍ ይልቅ ምቹ አጋጣሚ የፈጠረ ይመስላል፡፡የስመ-ጥር ግለሰቦችን ስንት የተደከመበት ስራ በለብ-ለብ ትርጉም እያጣደፉ እንካችሁ የሚሉን ፀሃፍት፤ እዚህም-እዚያም እየተነሱ ነው፤…
Rate this item
(2 votes)
ጀርመናዊው ኡዌ (ባንተን) ሸፈር፤ ድምፃዊ፤ ጊታር ተጫዋችና የሩት ሮክ ሬጌ ሙዚቃ አርቲስት ነው፡፡ ለመጀመርያ ጊዜ ማይክ የጨበጠው በ19 ዓመቱ ሲሆን “ባንተን” የሚለውን ቅፅል ስም ያወጡለት የሙያ ባልደረቦቹ የጃማይካ ሙዚቀኞች ናቸው፡፡ በስነግጥም የተካነ የሙዚቃ አጫዋች ወይም ዲጄ መሆኑን በማድነቅ ነው ቅፅል…
Rate this item
(1 Vote)
የሕይወት ታሪክ የባለታሪኩን ሕይወት ዙሪያ ገብ መተረክ አለበት፤ ነገር ግን ሰው የተጓዘበትን የዳና ፈለገ ውል ለማግኘት እድል ላይቀናን ይችላል። ስለዚህ የሕይወት ታሪክ ጸሐፊ በገር ልቡናው አመዛዝኖ የመጻፍ ችሎታው ላቅ ያለ ሊሆን ይገባል። ሰሞኑን በገብረክርስቶስ ኃይለሥላሴ የተጻፈውን “የስምዖን የሕይወት ጎዳና (የመጽሐፍ…
Sunday, 11 July 2021 18:33

ፍቅር አለማማጁ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 አድማስ ትውስታ ፍቅር አለማማጁ! እኔና ቤቲን ያገናኘን እንጀራ ነው፡፡ እህል ውሃ። Destiny ወይም እጣፈንታ ልትሉት ትችላላችሁ፡፡ እኔ የድርጅቱ የሂሳብ ሹም ሆኜ በተቀጠርኩ በመንፈቄ፣ ቤቲ ፀሐፊዬ ሆና ተቀጠረች፡፡ የሚያስደነግጥ መልክና ቁመና የላትም፡፡ ግን ከዚያ የማይተናነስ ቀልድና ጨዋታ አዋቂ ናት፡፡ ወንዶችንም ሴቶችንም…
Page 6 of 220