ጥበብ
* የፖለቲካ መሪዎች ወጣቱን የአገር ችግር ለመፍታት እንጂ ችግር ለመፍጠር መጠቀም የለባቸውም። -ሳድሃጋኪ- * ሁልጊዜ መጪውን ዘመን ለወጣቱ መገንባት አንችልም፤ ነገር ግን ወጣቶቻችንን ለመጪው ዘመን መገንባት እንችላለን። -ፍራንክሊን ዲ.ሩስቬልት- * ለወጣቱ እውነት መናገርን አስተምረው፤ ሰላም ምን ሊፈይድ እንደሚችል አሳየው። -ራኪም- …
Read 405 times
Published in
ጥበብ
* ከተለመደው አካሄድ ሳትወጣ ዕድገትን እውን አታደርግም፡፡ -ፍራንክ ዛፓ- * በዝግታ መጓዝን አትፍራ፤ መፍራት ያለብህ ባለህበት መቆምን ነው፡፡ -የቻይናውያን አባባል- * ያንተን ዕድገት ከሌሎች ጋር አታወዳድር፡፡ የራሳችንን ርቀት ለመጓዝ የራሳችን ጊዜ ያስፈልገናል፡፡ -ያልታወቀ ሰው - * ዝግ ያልኩ ተጓዥ ነኝ፤…
Read 426 times
Published in
ጥበብ
“ አዎ፤ ችግር ረሀብና ስቃይ ምን እንደሆኑ አውቃለሁ። አባቴ የመንደር እድርተኞች ለፋፊ ነበር። እርሱ ደህና በነበረበት ጊዜ በቀን አንዴ እንኳ ቢሆን እንጀራ በዶኬ እንቀምስ ነበር። ታሞ አልጋ ላይ ከዋለ በኋላ ግን ጥሬ እንኳን ባቅሙ ያርብን ነበር።” ባለፈው ሳምንት እንደ መንደርደሪያ…
Read 383 times
Published in
ጥበብ
--ሰው ለራሱ ጨው በመሆን ሕይወቱን ሲያጣፍጥ ክብሩ እንደሚገለጥ ያምናል፡፡ ሰው ራሱን ካላሳደገ በቀር ሰው ብቻ መሆኑ ትርጉም የለሽ የሚሆንበት ፍጹምን እናያለን፡፡--; “ክብር” የተሰኘው የደራሲ ቃል ኪዳን ኃይሉ መጽሐፍ፣ በ166 ገጾች የተቀነበበ ልብ ወለድ ነው። ቃል ኪዳን ከዚህ ቀደም የተለያዩ የድርሰት…
Read 424 times
Published in
ጥበብ
ማሳያ አንድበሞላ ባስ ውስጥ ሆነን እየሄድን ነው። የወንበሮቹን ብረት በግራ እና በቀኝ እጄ ጨብጬ በጀርባዬ የሚገፋኝን ሰው ለመቋቋም እግሬን አስፍቼ ቆሜያለሁ፤ ወደ ውጪ እየተመለከትኩ ነው፡፡ ባሱ ዳገት እየወጣ ሲጎተት አንድ ሰው ከመንደር ውስጥ ወጥቶ በነብስ አውጪኝ ሩጫ የባሱን ፍጥነት ተስተካከለው፡፡…
Read 530 times
Published in
ጥበብ
የታደለ አበባ ሲረግፍ ፍሬ አዝሎ- አሻራ አስቀምጦ ነው። የአበባነት መዐዛና ጠረኑ አየር ላይ ናኝቶ አይቀርም፤ በፍሬ ተጠቅልሎ በትውልድ ልብ ሌላ አበባ ይጸንሳል፤ ሌላ ፍሬ ይወልዳል!..ለዘመናቸው ክንፍ በሚገባ ተፈናጥጠው ሕይወትን በውል የቃኙ፣ ዓለምን በሕሊና የዳኙ ከያንያንም ከከፍታቸው ማዕረግ፣ ከድካማቸው ስርቻ ፈልቅቀው…
Read 522 times
Published in
ጥበብ