ጥበብ
የሚወዳት ፍቅረኛው ጥላው ከሀገር በመውጣቷ ምክንያት ለአዕምሮ ህመም ተዳርጎ በተለምዶ ጎፋ ካምፕ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጠዋት ሄዶ ሲመሽ ስለሚመለሰው ኢንጅነሩ ለማ ብዙ ብዙ ሲባል እሰማለሁ (አነባለሁ)። ይሄ አፍቃሪ ሰው ጠዋት ሄዶ ከመሸ የሚመለሰው ከሀገር ጥላው ሄደች ከተባለችው ፍቅረኛው ጋር የሚንሸራሸርበት…
Read 688 times
Published in
ጥበብ
የመንበረን “የጊዜ ሠሌዳ” አነበብኩ። ሳነበው ሙዚቃውና ወዙ በል ፥ በል አለኝ። ልል ስነሳ ደሞ ይተወኛል። በዚህ መሃል ጸደይ ወንድሙ(ዶ/ር)፣ በማሕበራዊ ሚዲያ መጽሐፉን ከሮማንቲሲዝም አንጻር በምሕጻር(ባጭር) ብላ ያቀረበችውን ዳሰሳ አነበብኩ። ሰፊ ነገር ነበረው[ዳሰሳውን ፈልጋችሁ አንብቡት] እና ልል የነበረው አከተመ። ግን አንዳች…
Read 550 times
Published in
ጥበብ
መሳፍንት እየተፈራቁ በነገሱበት ዘመን ንጉሥ አሊጋዝም የድርሻቸውን ገዙ፡፡ በዘመናቸው ብዙ እኩይና ሰናይ ክስተቶች ታዩ፡፡ እኔ ትሁት ጸሐፌ ትዕዛዛቸው ከሰማሁትና ካየሁት መካከል የመረጥኩትን ተረክሁ፡፡ በዚያን ዘመን ሀገራችን በድርቅ ተመታች፡፡የሰማይ ግት ነጠፈ፡፡ መሬት ፍሬ ነፈገች፡፡ሕይወት ያለፍሬ ያለቅጠል ቆመች፡፡አልጋዎች ቃሬዛ ሆኑ፡፡ ግርማዊ ጃንሆይም…
Read 899 times
Published in
ጥበብ
በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲዎችን ክፍያ በማሻሻል፣ በድምጻዊነት፣ በግጥምና ዜማ ደራሲነትና በአቀናባሪነት/በሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችነት የምናውቀው፤ ሙዚቀኛ ሙሉቀን መለሠ በርካታ ሥራዎችን ሰጥቶናል። በ1961 ዓ.ም. በሰለሞን ተሰማ ተደርሶ በፖሊስ ኦርኬስትራ የተቀናበረውን ‹‹የዘላለም እንቅልፍ›› ለመጀመሪያ ጊዜ አቀንቅኖ ተወዳጅነትን አገኘ፤ አቡበከር አሽኬ ደግሞ…
Read 408 times
Published in
ጥበብ
“ንጋት” የተሰኘ ወጣትና አንጋፋ ድምጻዊያንን ሥራ የያዘ አልበም የዛሬ አራት ዓመት ገደማ ለአድማጭ ጆሮ ደርሷል። ጥሩ ሥራዎችን፣ የናፈቁንን ድምጾች ያገኘንበት አልበም ነው።በዚህ አልበም ጅማሮ፣ በተራ ቁጥር አንድ ላይ የሚገኘውና ልማዳዊውን የሕይወት ጉዞ የሚገዳደር፣ በጥልቅ የሀሳብ ተብሰልስሎት የታሸ ግሩም ሥራ ተካቷል።…
Read 691 times
Published in
ጥበብ
ነፍሴ ከስጋዬ ከተለየች በኋላ የት እንደቆየሁ አላውቅም፡፡ ሬሳዬ ከሆነ ሰው ከሚበዛበት ሰፊ ግቢ በፒክአፕ መኪና ተጭኖ መውጣት ሲጀምር ወደ ሙታዊ ህልውና መጣሁ፡፡ ሬሳዬን ሆስፒታል አሳድረው ወደ ቤት እየወሰዱት ኖሯል…… ሬሳዬ ቤት ሲደርስ የእድራችን ድንኳን ተተክሏል፣ መቀመጫ ሁሉ ተሰናድቷል፡፡ የሀበሻን የለቅሶ…
Read 530 times
Published in
ጥበብ