ጥበብ
“--በትረካው ግን አይደለም ከቀደሙት ዘመነኞቹንም ያስከነዳል፡፡ እሱ የሚወዳደረው ገና ከሚመጡት ደራሲያን ጋር ነው፡፡ ለዚህ ይመስለኛል አንዳንዴ ስለ አሌክስ አብርሃም ሳስብ ከቀደሙትና ከሚመጡት ተዳቅሎ የተሰራ የሚመስለኝ፡፡” መስከንተሪያአንዳንድ ደራሲ አለ፤ የሚፅፈው ጉዳይ ውስጡ ተከማችቶ ሳለ ብእር ሲያነሳ እሺ የማይለው፡፡ የግዱን የፃፈውም በተወሰኑ…
Read 853 times
Published in
ጥበብ
፩ ከምንጠጣበት ባር ፣ በፍጥነት እየተመናቀረች ስትወጣ ተከትያት ወጣሁ። ዞራ “ኤጭ” በሚል ስሜት ገላምጣኝ ጀርባዋን ሰጠችኝ። የፍቅር ታሪካችን ቢፃፍ እንኳን ከግማሽ በላይ የሚሆነውን የቅጠል ቦታ የሚይዘው የጀርባ ታሪክ ነው። ጀርባዋ ላይ ወዴት እንደሚወስድ የማይታወቅ ካርታ አለ። ምናልባት ያን ካርታ ተከትዬ…
Read 901 times
Published in
ጥበብ
“--ብቸኛው የራስን ፍርሃት ፀጥ የማድረጊያው ዘዴ ደግሞ ጭካኔ ነው፡፡ የሰው ልጅ በህልውና ለመቆየት በሰፋቸው ብዙ ግልፅ እና ሚስጢር ኪሶቹ ውስጥ ጠልቀን ብንቆፍር የምናገኘው ፍርሃት እና ጭካኔን ነው፡፡--” አልፎ አልፎ ፀጥታን ፍለጋ ወደ (ቅርብ) ገጠር እሄዳለሁኝ፡፡መጠንቀቅ ካለብን በዋነኛነት መጠንቀቅ ያለብን ምኞታችንን…
Read 921 times
Published in
ጥበብ
“--ይኼን ስል የተጻፈ መጽሐፍ ሁሉ ይስማማኛል ማለት አይደለም። ሐሳብ ካለው እሰየው፣ ውበት ካለው እሰየው ግን ደግሞ ሐሳብ ሲደመር ውበት ከሆነ ፍስኀ ነው ለእኔ።--” ሀብታም እና ደሃ እኩል እጅ ይሰጣል_ለሞት። ሊቅ እና ደቂቅ ፤አዋቂና አላዊቂ እኩል ይረታሉ_በሞት። ሞት፤ ዘር ፣ቀለም፣ልቀት እና…
Read 778 times
Published in
ጥበብ
የአገራትና የመንግሥት፣ የሃይማኖትና የባሕል፣ የፍልስፍናና የፖለቲካ ታሪኮች ውስጥ የማይጠፋ ነገር ቢኖር፣… ሥጋትና ቅሬታ የተቀላቀለበት ስሜት ነው። ነባሩ እንዳይፈርስና የባሰ እንዳይመጣ መስጋት፣ መቼም ቢሆን ከሰው ታሪክና ከሰው ኑሮ ተለይቶ አያውቅም። ከነባሩ የተሻለ አዲስ ነገር እንዲመጣ መመኘትም፣ ከሰው ተፈጥሮ የሚመነጭ ባሕርይ ነው።ችግር…
Read 943 times
Published in
ጥበብ
በትዝታ የነበዘ፣ በብርድ የፈዘዘ ፊት፣ ሐሳብ የራቃት ልብ፣ ለአፍ ያጠረ እጅ ይዞ ተጋድሟል። አተኛኘቱ ዘመንን የሚሸኝ ይመስላል። አጀኒ! የወይኒ ልጅ።ድንጋይ ተንተርሶ፣ ጤዛ ልሶ መኖር ከጀመረ ዋለ አደረ። “አሥራት በኩራት፣ ሲሶና እርቦ ይከፍል የነበረ ሰው ምጽዋት አምሮት ባልሆነ?” ይላሉ መንገደኞች። ተመጥጦ…
Read 782 times
Published in
ጥበብ