ባህል
ሰሜን ኮሪያውያን ለልጆቻቸው “ቦምቡ፣ ሽጉጤ” እና መሰል ስሞችን እንዲያወጡላቸው ታዘዙ ሰሜን ኮሪያ፣ ወላጆች፣ የልጆቻቸውን ስም የሀገር ፍቅርን በሚያንፀባርቅ መልኩ እንዲያስተካክሉ አዘዘች። የሀገር ፍቅርን ያንፀባርቃሉ የተባሉት ስሞች ግን “ቦምብ”፣ “ጠመንጃ” እና መሰል ወታደራዊ ትርጉም ያላቸው ናቸው። ፒዮንግያንግ ከዚህ ቀደም የመጨረሻ ፊደላቸው…
Read 817 times
Published in
ባህል
“--የአየር ለውጥን ለመከላከል፣ ለአካባቢ ጥበቃ ምናምን ተብሎ ኔዘርላንድ ሦስት ሺህ እርሻዎችን ልትዘጋ ነው ተብሎ ይኸው እየታመሱ ነው፡፡ ስሙኝማ...ዘንድሮ እኮ ከአውሮፓ የምንሰማቸው ነገሮች ገራሚዎች ብቻ ሳይሆኑ...አለ አይደል... “እነዚህ ሰዎች ይበልጥ እየተፋቁ ሲሄዱ ገና ብዙ ጉድ የሚያሰኙ ነገሮች እንሰማለን፣” የሚያስብሉ ናቸው፡፡--” እንዴት…
Read 690 times
Published in
ባህል
ልጆችን እንጂ ልጅነትን ማስቆም አይቻልም! አሌክስ አብርሃም ወላጆች ልጅ ሲወልዱ ድካምና ውጣውረዱን የሚችሉበት ፍቅር አብሮ ባይሰጣቸው ኖሮ … ገና በዓመታቸው ዳይፐራቸውን እያስያዙ ከቤት ያባርሯቸው ነበር፡፡ ልጅ ማሳደግ አዲስ ከዚህ በፊት ያልነበረ ሰው መስራት ሊባል ይችላል፡፡ልጅ ማሳደግ የራስን ፍላጎት አምሮትና ማንነት…
Read 813 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... የሰላም፣ የወንድማማችነት፣ የህዝቦች መቀራረቢያ ሲባል የኖረውን እግር ኳስ ቦተለኩብንና አረፉት! እኮ፡፡ የምር እኮ በአንድ በኩል የኳስ ጥበብ በ‘ቦተሊካው’ እየተዋጠ ሲመስል ያሳዝናል፡፡ እኛ ዘንድ በወዲያኛው ዘመን እንትናና እንትና ቡድኖች (መለዮ ለባሾችና ሲቪሎች ማለትም ይቻለል) ሲጫወቱ በዚያኛው ወገን “ይናዳል ገደሉ!…
Read 677 times
Published in
ባህል
“--የእውነት ግርም የሚል ነው... እነሱ ሀገር የሄደ የሌላ ሀገር ሰው አይደለም ህጋቸውን ጥሶ በሆነ ባልሆነው በተለይ ጥቁሮችንና “እኛን አይመስልም፣” የሚሏቸውን እያነቁ እስር ቤት የሚከቱና ከሀገር የሚያባርሩ ‘ፈረንጆች’፤ የኳታርን ህግ የማያከብሩት እብሪት ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ውሀው በየሦስት ቀኑ…
Read 632 times
Published in
ባህል
“--እናላችሁ...“እሱ ሰውዬ የት ገብቶ ነው ደብዛው የጠፋው!” “እከሌ ሳይነግረን ውጭ ሀገር ሄደ እንዴ! ምነው የበላው ጅብ አልጮህ እለ!” ምናምን ስትሉት የነበረው ሰው፣ የሆነ ቀን በሰላም ቤታችሁ በተቀመጣችሁበት፣ የሆነ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ገጭ ብሎ 'ሲያድን' ልታዩት ትችላላችሁ! እውነቱን እንነጋገርና ግራ ግብት…
Read 809 times
Published in
ባህል