ባህል

Rate this item
(0 votes)
“...ዛሬ ግን በእግር ኳስ ባገኘሁት ገቢ ህዝቤን መርዳት እችላለሁ። ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን ገንብቻለሁ ፣ በከፋ ድህነት ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች ልብስ፣ ጫማ፣ ምግብ አቀርባለሁ ። በተጨማሪም፣ በጣም ድሃ በሆነ የሴኔጋል ክልል ውስጥ ላሉ ሰዎች ሁሉ በወር 70 ዩሮ እሰጣለሁ። “ከወደ ጥቁሮቹ…
Rate this item
(1 Vote)
በታላቅዋ ብሪታንያ መዲና ለንደን ላይ ሲኖሩ፣ ሰላሣ ዓመታትን ያስቆጠሩትና ሰሞኑን በብሪታንያ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን BBC ከፍተኛ እውቅናን ያገኙት አቶ ምንተስኖት መንገሻ፤ ሰሞኑን በአዉሮጳ በተለይም በብሪታንያ ጋዜጦችና ብዙኃን መገናኛዎች እየቀረቡ ተሞክሯቸውን እያጋሩ ነው። ይህን ነገር ለመታወቅ ብለው እንዳልሰሩትም ይናገራሉ።በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በመምህርነት…
Saturday, 29 October 2022 11:58

“ድሮስ ቢሆን...”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ፣ በግለሰብ ደረጃ ስናወራ እንኳን እኮ አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ አሀ...ከምንም ጋር ያልተያያዘ፣ “ከጀርባ የሆነ ሴራ አለበት፣” ምናምን ለማለት እንኳን ዕድል የማይሰጥ የራሳችሁን ሀሳብ መስጠት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ወይም እኮ የሆነ ነገር ሲነግሩን...አለ አይደል...“እዚህ ላይ የአንተን…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ሰነበትክ?ምስኪኑ ሀበሻ፡- ምንም አልል አንድዬ፤፣ ምንም አልል።አንድዬ፡- ምን እንደሚናፍቀኝ ታውቃለህ?...ምስኪኑ ሀበሻ፡- እንዴ አንድዬ፣ አንተም የሚናፍቅህ ነገር አለ!አንድዬ፡- ምርመራውን ተወኝና፤ ምን ይናፍቀኛል መሰለህ? ሙሉ ለሙሉ “ደህና ነኝ” ብለህ የምትመልስበት ጊዜ።ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ደህና ነኝ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በአንድ ሚኒ ባስ የጀርባ መስታወት ላይ የተለጠፈች... “ለጠላቴም ስጠው!” አሪፍ አይደለች! በዚህ ክፋት በዛ፣ ተንኮል በዛ፣ መጠላለፍ በዛ... ምናምን በምንልበት ወቅት እንዲህ አይነት ዘና የሚያደርግ ጥቅስ ማየቱ...አለ አይደል...በሰው ላይ ያላችሁ እምነትና ተስፋ ሙሉ ለሙሉ እንዳይሟጠጥ ያደርጋል፡፡ ሀሳብ አለን...መቼም ዘንድሮ…
Saturday, 08 October 2022 09:39

“በህግ አምላክ!”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ከፈረንጅ መጽሐፍ ላይ የተገኘችን ታሪክ እዩልኝማ! አቃቤ ህግ ከሳሽን እያነጋገረ ነው፡፡ ሰውየው ተደብድቤያለሁ ብሎ ነው የክስ ፋይል የከፈተው፡፡“ክስህ ላይ ተከሳሽን ጨካኝ ነው፣ ጨከነብኝ ትላለህ፡፡ ምን አደረገህ?”“ደበደበኝ፣ ነከሰኝ፡፡”“በምንድነው የደበደበህ?”“በዱላ፡፡”“በምንድነው የነከሰህ?”እሰይ! እና የአንዳንድ ጋዜጠኞች አጠያየቃችን እንዲሁ ነው፡፡ እንግዲህ ዘንድሮ የማይደረስበት…
Page 12 of 92