ባህል

Sunday, 13 November 2022 00:00

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰርፀ ፍሬስብኃት ስለ አርቲስት አሊ ቢራ፤ ዓሊ ሞሐመድ “ብራ”ዓሊ፥ የጥዑም ድምጽ ባለተሰጥዖነቱ ብቻ አልነበረም የሚያስደንቀው። ፈረንጆቹ “genius” የሚሉት ዓይነት የሙዚቃ ሰው ስለነበረም እንጂ። ሙዚቃን፤ በዕውቀት ምሥጢሯን ዐውቆ የተጫወታት ታላቅ ድምጻዊ፣ ዓሊ ሞሐመድ “ብራ” ነበር። ዓሊ፥ ሙዚቃዎቹን ራሱ ያቀናብራል። ዑድ፣ ጊታር፣…
Rate this item
(3 votes)
 “ስሙኝማ...እንግዲህ ጨዋታም አይደል... በተለይ እነኚህ የቦተሊካ ሰዎቻችን በሆነ ነገር ባኮረፉ፣ በተኮራረፉ ቁጥር የፈረንጅ በር ማንኳኳት መቼ ነው የሚለቃቸው! ኮሚክ እኮ ነው... “ይህን ነገር ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ እንዲያውቀው...” ምናምን የሚሉት ነገር አላቸው፡፡ የምን ጉልበተኛ ፍለጋ ዓለምን ማሰስ ነው!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...የሰሞኑን የአሜሪካን…
Rate this item
(0 votes)
ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ “እየሰማን ያለነው የሰላም መልእክት ሳይሆን ተከታታይ ማስጠንቀቂያዎችን ነው። ነገር ግን በርካታ የፖለቲካ ምስቅልቅሎችን ማለፍ እንደቻለች ኩሩ አፍሪካዊት ሀገር [የተባበሩት መንግሥታት] አባል ሀገራትን አንድ ነገር ማስታወስ እፈልጋለሁ።በርካታ ችግሮቻችንን ተጋፍጠን እንዳለፍናቸው ሁሉ፣ ዛሬም የገጠሙንን ችግሮች በእርግጠኝነት እንሻገራቸዋለን። በአንዳንድ ኃያላን…
Saturday, 05 November 2022 11:41

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 “በሀገሬ ተስፋ አልቆርጥም የምለው ለዚህ ነው!” ምስጋናና ክብር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለተዋደቃችሁ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት!ምስጋናና ክብር ለአማራ ፋኖ፣ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አባላት!ምስጋናና ክብር ለአፋር ሚሊሻና ልዩ ሀይል አባላት!ምስጋናና ክብር በዲፕሎማሲው ጦርነት ከምእራባውያን ጋር ለታገላችሁ በሙሉ!ልክ የዛሬ ሁለት አመት ነው የኢትዮጵያውያንን…
Saturday, 05 November 2022 11:39

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ጨለማው እየነጋ ነው !” ምስጋና ኢትዮጵያ በፅናት እንድትቆም እራሳቸውን አሳልፈው ለሰጡት፣ ለታገሉትና የሰላም ስምምነቱን ላስቻሉት ሁሉ:: ዘላቂ ሰላም ለማምጣት፣ አገራችንን ለመገንባትና በጦርነቱ የተጎዱትን ለመርዳት እንትጋ!! ጨለማው እየነጋ ነው:: (በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር፣ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ)
Saturday, 05 November 2022 11:38

“አሸናፊዋ ኢትዮጵያ ናት!!”

Written by
Rate this item
(0 votes)
 የሰላም ስምምነቱ ህገ መንግስታዊ ስርአቱንና ብሄራዊ ጥቅማችንን ባስከበረ መልኩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ስምምነቱ መንግስት ካስቀመጠው አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ፣ የመላ ህዝባችንን ፍላጎት የሚያሟላ፣ ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጥና የትግራይን ህዝብ መሠረታዊ ችግሮች የሚፈታ ነው። ወደዚህ ድል የደረስነው መላው የፀጥታና የደህንነት ሃይሎቻችን በከፈሉት መስዋእትነትና…