ባህል
“--እናላችሁ...“እሱ ሰውዬ የት ገብቶ ነው ደብዛው የጠፋው!” “እከሌ ሳይነግረን ውጭ ሀገር ሄደ እንዴ! ምነው የበላው ጅብ አልጮህ እለ!” ምናምን ስትሉት የነበረው ሰው፣ የሆነ ቀን በሰላም ቤታችሁ በተቀመጣችሁበት፣ የሆነ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ገጭ ብሎ 'ሲያድን' ልታዩት ትችላላችሁ! እውነቱን እንነጋገርና ግራ ግብት…
Read 1755 times
Published in
ባህል
ሰርፀ ፍሬስብኃት ስለ አርቲስት አሊ ቢራ፤ ዓሊ ሞሐመድ “ብራ”ዓሊ፥ የጥዑም ድምጽ ባለተሰጥዖነቱ ብቻ አልነበረም የሚያስደንቀው። ፈረንጆቹ “genius” የሚሉት ዓይነት የሙዚቃ ሰው ስለነበረም እንጂ። ሙዚቃን፤ በዕውቀት ምሥጢሯን ዐውቆ የተጫወታት ታላቅ ድምጻዊ፣ ዓሊ ሞሐመድ “ብራ” ነበር። ዓሊ፥ ሙዚቃዎቹን ራሱ ያቀናብራል። ዑድ፣ ጊታር፣…
Read 1521 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ...እንግዲህ ጨዋታም አይደል... በተለይ እነኚህ የቦተሊካ ሰዎቻችን በሆነ ነገር ባኮረፉ፣ በተኮራረፉ ቁጥር የፈረንጅ በር ማንኳኳት መቼ ነው የሚለቃቸው! ኮሚክ እኮ ነው... “ይህን ነገር ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ እንዲያውቀው...” ምናምን የሚሉት ነገር አላቸው፡፡ የምን ጉልበተኛ ፍለጋ ዓለምን ማሰስ ነው!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...የሰሞኑን የአሜሪካን…
Read 1807 times
Published in
ባህል
Saturday, 05 November 2022 11:41
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በ77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያስተላለፉት መልዕክት
Written by Administrator
ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ “እየሰማን ያለነው የሰላም መልእክት ሳይሆን ተከታታይ ማስጠንቀቂያዎችን ነው። ነገር ግን በርካታ የፖለቲካ ምስቅልቅሎችን ማለፍ እንደቻለች ኩሩ አፍሪካዊት ሀገር [የተባበሩት መንግሥታት] አባል ሀገራትን አንድ ነገር ማስታወስ እፈልጋለሁ።በርካታ ችግሮቻችንን ተጋፍጠን እንዳለፍናቸው ሁሉ፣ ዛሬም የገጠሙንን ችግሮች በእርግጠኝነት እንሻገራቸዋለን። በአንዳንድ ኃያላን…
Read 1817 times
Published in
ባህል
“በሀገሬ ተስፋ አልቆርጥም የምለው ለዚህ ነው!” ምስጋናና ክብር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለተዋደቃችሁ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት!ምስጋናና ክብር ለአማራ ፋኖ፣ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አባላት!ምስጋናና ክብር ለአፋር ሚሊሻና ልዩ ሀይል አባላት!ምስጋናና ክብር በዲፕሎማሲው ጦርነት ከምእራባውያን ጋር ለታገላችሁ በሙሉ!ልክ የዛሬ ሁለት አመት ነው የኢትዮጵያውያንን…
Read 1877 times
Published in
ባህል
“ጨለማው እየነጋ ነው !” ምስጋና ኢትዮጵያ በፅናት እንድትቆም እራሳቸውን አሳልፈው ለሰጡት፣ ለታገሉትና የሰላም ስምምነቱን ላስቻሉት ሁሉ:: ዘላቂ ሰላም ለማምጣት፣ አገራችንን ለመገንባትና በጦርነቱ የተጎዱትን ለመርዳት እንትጋ!! ጨለማው እየነጋ ነው:: (በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር፣ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ)
Read 1733 times
Published in
ባህል