ባህል
“-ደግሞ እኮ ግለሰቦች፣ ቡድኖችና ስብስቦች ብቻ ሳይሆን፣ ሚሊዮኖችን የሚነኩ ደስ የማይሉና ደስ ካለማለት የዘለሉም የፊት ለፊትና የጎንዮሽ ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ ነገራችን ሁሉ “መከራው ያላለቀለት በሬ ከሞተ በኋላ ቆዳው ነጋሪት ይሆናል፣” አይነት እየሆነ ነው፡፡-” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...እንግዲህ እኛ ሀገር ከትምህርት ቤት ሲወጡ…
Read 596 times
Published in
ባህል
“መሃይምነትና ድንቁርና ይለያያሉ” “...በነገራችን ላይ መሃይምነትና ድንቁርና ሁለቱ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። መሃይም የሚባለው የትምህርት እድል ያላገኘ ነው። ድንቁርና ግን የትምህርት እድልም አግኝቶ በመሃይምነት ግርሻ የተጠቃው ነው። ፈረንጆች ምን ይላሉ --- arrogance (እብሪተኝነት) Ignorance (አለማወቅን) ያመጣል። arrogance እና Ignorance ይመጋገባሉ። መሃይምነት…
Read 1201 times
Published in
ባህል
“--ሚሊዮኖች ወገኖቻችን የስድሳዎቹን አ ጋማሽ በምሬት በሚያስታውስ ሁኔታ በድርቅና በረሃብ እየተሰቃዩ “የሰው ያለህ! የወገን ያለህ!” እያሉ ባለበት፣ እንዴት ብሎ ነው “ሁሉም ነገር ኖርማል ነው!” ሊባል እሚችለው! --” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ኡጋንዳዎች ወደ እኛ እየፈለሱ ነው አሉ፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩት እኚሁ አማኞች፣ ዓለም ስትጠፋ…
Read 962 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ የዐቢይ ጾም ወቅትም አይደል! አንዲት ዘለሰኛ ዝማሬ ላይ ያለች ይችን ስንኝ ስሙልኝማ...በስምንተኛው ሺህ፣ ሰው በረከሰበትአባት ተቀምጦ፣ ልጅ በፈረደበትእንዴት ያለው ጊዜ፣ እንዴት ያለው ወራት፣ እኛ ደረስንበት፣በሬ አራት ሺህ ብር፣ አንድ በግ ሦስት መቶዶሮ አርባ ሰባትሳንገናኝ ቀረን ድሀና ዱለትታዲያላችሁ በግ…
Read 1112 times
Published in
ባህል
የመከፋፋያ አጀንዳው ሲያልቅባችሁ የአድዋንም ድል መነካካት ጀመራችሁ? ጌታሁን ሄራሞ በጦርነቱ የተሳተፉ፣ በአንድ ሀገር ባንዲራ ሥር ዘምተው ተዋግተው ሰማዕት የሆኑ፣ የአድዋን ድል ወደየጎጣቸው ሲጎትቱ አልተስተዋሉም፤ የጦርነቱ ቀጥተኛ ገፈት ቀማሾች ለመፈፀም ቀርቶ ለማሰብ ያልደፈሩትን፣ ዛሬ በዘር ፖለቲካ ያበዱ የዘውግ አክራሪዎች (Ethnic extremists)…
Read 1250 times
Published in
ባህል
የአውቶብሶች ግዢው በገለልተኛ ኦዲተር ይጣራ!! ሙሼ ሰሙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዢ የፈጸመባቸው አውቶብሶች ዋጋ እጅግ አወዛጋቢ ከመሆኑ የተነሳ አስተያየት ለመስጠት እንኳን የተጸየፍኩት አጀንዳ ነበር። የአውቶብሶቹ ዋጋ ከልሂቅ እስከ ደቂቅ የከተማውን ነዋሪ ያስደነገጠ፣ ግራ ያጋባና ዘረፋ ለይቶለት ነፍስ ዘርቶ ስጋ…
Read 1320 times
Published in
ባህል