ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ የዐቢይ ጾም ወቅትም አይደል! አንዲት ዘለሰኛ ዝማሬ ላይ ያለች ይችን ስንኝ ስሙልኝማ...በስምንተኛው ሺህ፣ ሰው በረከሰበትአባት ተቀምጦ፣ ልጅ በፈረደበትእንዴት ያለው ጊዜ፣ እንዴት ያለው ወራት፣ እኛ ደረስንበት፣በሬ አራት ሺህ ብር፣ አንድ በግ ሦስት መቶዶሮ አርባ ሰባትሳንገናኝ ቀረን ድሀና ዱለትታዲያላችሁ በግ…
Read 1270 times
Published in
ባህል
የመከፋፋያ አጀንዳው ሲያልቅባችሁ የአድዋንም ድል መነካካት ጀመራችሁ? ጌታሁን ሄራሞ በጦርነቱ የተሳተፉ፣ በአንድ ሀገር ባንዲራ ሥር ዘምተው ተዋግተው ሰማዕት የሆኑ፣ የአድዋን ድል ወደየጎጣቸው ሲጎትቱ አልተስተዋሉም፤ የጦርነቱ ቀጥተኛ ገፈት ቀማሾች ለመፈፀም ቀርቶ ለማሰብ ያልደፈሩትን፣ ዛሬ በዘር ፖለቲካ ያበዱ የዘውግ አክራሪዎች (Ethnic extremists)…
Read 1405 times
Published in
ባህል
የአውቶብሶች ግዢው በገለልተኛ ኦዲተር ይጣራ!! ሙሼ ሰሙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዢ የፈጸመባቸው አውቶብሶች ዋጋ እጅግ አወዛጋቢ ከመሆኑ የተነሳ አስተያየት ለመስጠት እንኳን የተጸየፍኩት አጀንዳ ነበር። የአውቶብሶቹ ዋጋ ከልሂቅ እስከ ደቂቅ የከተማውን ነዋሪ ያስደነገጠ፣ ግራ ያጋባና ዘረፋ ለይቶለት ነፍስ ዘርቶ ስጋ…
Read 1503 times
Published in
ባህል
“ምን መሰላችሁ...አለ አይደል...መቸስ ዘንድሮ ሀሜት የሚባለው ነገር ወደ ኢንደስትሪ ደረጃ ያደገ ይመስላል፡፡ አሀ ልከ ነዋ...እነ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክ ቶክ፤ ትዊተር...ምናምን የመሳሰሉት ሁሉ አሁን አሁን ዋነኞቹ የጎሲፕ ‘ትራንስናሽናል ኢንደስትሪ‘ ሆነው የለ እንዴ!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ እንኳን እስከዚህ አኞ አልነበርሁኝምነው በመላመጥ አልደቅም አልሁኝግነ…
Read 1327 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ.... ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ...አንዱ ፈረንጅ የጻፈው ነው... ሀያ ዓመት ሲሞላን፣ ዓለም ሁሉ ስለ እኛ የሚያስበውነገር እንዳለ እናምናለን፡፡ ሠላሳ ዓመት ሲሞላን ዓለም ሁሉ “ስለ እኛ ምን እያሰበ ይሆን!” የሚል ስጋት ይወጥረናል፡፡ ስጋት ይገባናል፡፡ አርባ ዓመት ሲሞላን ግን ዓለም ስለ እኛ…
Read 1334 times
Published in
ባህል
ቤተ ክርስቲያን ውስጧን በጥበብ ትመልከት ሙሼ ሰሙ ከብዙ ውጣ ውረድና ፈተና በኋላ የአባቶቻችን ጽኑ እምነት፣ ጥልቅ አስተምህሮት፣ አስተዋይነት፣ ትዕግስት፣ አይበገሬነት፣ የይቅርታ ሃያልነትና የምዕመናን መስዋእትነት ታክሎበት፤ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያናችንን መሰረት እንደ አለት ማጽናትና ሀገራችንንም ከመከፋፈልና የሕዝባችንንም ደም ከመፍሰስ መታደግ ተችሏል። ዛሬ…
Read 1387 times
Published in
ባህል