ባህል

Saturday, 19 April 2014 12:04

እንዴት ሰነበታችሁሳ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ! ያጣናቸው፣ የወደቁብን መልካም ነገሮች ሁሉ ትንሳኤ ያድርግልንማ!ታላቁ መጽሐፍ ላይ… “ከእኔ ጋር እጁን በወጭቱ ያጠለቀ፣ እኔን አሳልፎ የሚሰጥ እርሱ ነው፣” ተብሏል። በዚህ ዘመንም፣ በዚች ምድርም እጁን አብሮ በወጭት አጥልቆ አሳልፎ የሚሰጥ መአት ነው። ልክ የሆነ ድንገተኛ ግዝት…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰላምታዬን ማስተካከል አለብኝ መሰለኝ…“ሠፈራችሁ መብራት አለ?”ይቺን ስሙኝማ…ሦስት ሆነው አንዲት ደከም ያለች ‘ካፌ’ ውስጥ ሻይና ቦምቦሊኖ ነገሮች ይቀማምሳሉ፡፡ እናላችሁ፣ አንደኛው መቶ ብር ከኪሱ ያወጣና ይከፍላል፡፡ (እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ከዓመታት በፊት ማለትም ያኔ የብሩ ቁጥርና የመግዛት አቅሙ አቅም ተቀራራቢ በሆኑበት ዘመን…
Rate this item
(21 votes)
በአቶ ሥዩም ጣሰው ተጽፎ በአቶ ግርማ ለማ ለህትመት የበቃውን “የንጉሡ ገመና”ን ያነበብኩት በመገረምና በማዘን ሲሆን ይህንኑ ስሜቴን ለኢትዮጵያዊያን በማንፀባረቅ የልጅ ልጅነቴን፣ የውዴታ ግዴታ ለመወጣት በማሰብ በአጭሩ መልስ መስጠትን ወሰንኩ፡፡ በመሠረቱ የአያቴ የቀ.ኃ.ሥ. አልባሽ ነበር የተባለውት ሟች አቶ ስዩም ጣሰው፤ ከበርካታ…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው በማያውቀው ነገር ባለቤቱ ማኩረፍ ትጀመራለች፡፡ ምክንያቱን ለማወቅ ቢሞክርም ነገርዬው ጭራሽ እየባሰ ቤት ውስጥ እሱን ማናገር ሁሉ ታቆማለች፡፡ ምን የሚያስቀይማት ነገር እንደሠራ ለማወቅ ቢሞክር አንዲትም ነገር ሊያገኝ አልቻለም፡፡ ለቅርብ ወዳጆቹ ያማክራቸዋል፡ እነሱም ነገሩን ሲያጣሩ ለካስ የእሱው የቅርብ የሚባል ዘመድ…
Rate this item
(16 votes)
ዴቪድ ካሜሮንን ጨምሮ 19 የእንግሊዝ ጠ/ ሚኒስትሮች የተማሩበት ታዋቂ ኮሌጅ ይገባል “ፖለቲከኛ ለመሆን የግድ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን የለብኝም!…” - ልጁ“ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን አንጸባራቂ ኮከብ እንደሚሆን አምናለሁ!” - መምህሩበአገረ እንግሊዝ ያጡ የነጡ ድሆች ከሚኖሩባቸው አካባቢዎች አንዷ ናት - ኒውሃም፡፡ እዚህ ግባ…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ዘንድሮ ብሶት የማይሰማበት፣ አቤቱታ የሌለበት፣ ችግር የማይነገርበት ቦታ ማግኘት አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ ነገሮች ለምን በሦስትና በአራት እጥፍ ፍጥነት እየባሰባቸው እንደሚሄዱ ወደ እንቆቅልሽነት እየተቃረበብን ነው። ዓመት አልፎ ዓመት በመጣ ቁጥር “ከተከታዩ ዓመት ይሻላል…” ከማለት አዙሪት መውጣት አለመቻላችን አይገርማችሁም!አልናገር ችዬም አልናርየዘመኑን…