ባህል

Saturday, 19 October 2013 11:53

የአዳማ ጉዞ ማስታወሻ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የጠባቂነት መንፈስ አገርን ያሽመደምዳል፡፡ እንክርዳድ የበላ ሰው ነው እሚያረገው” የአዋሳ ዕድሮችን አመራር አባላት የተሰናበትኩት ሰብሳቢው ሻምበል አህመድ ሁሴን፤ “128 ዕድሮች በጋራ እንሩጥ የተባባልነው ተሳክቶልናል፡፡ ሰውን ማጨናነቅ አልፈለግንም፡፡ ዋናው አባላቱ የዚህ ህብረት አባል ነኝ እንዲሉ ነው የፈለግነው፡፡ ተጠቃሚ መሆናቸው ቀጣዩ ጉዳይ…
Saturday, 12 October 2013 12:51

የአዳማ ጉዞ ማስታወሻ!

Written by
Rate this item
(3 votes)
ዝርጓ፣ ውቧና ለምለሟ አዋሳ “ዛሬ ቀባሪ አታሳጣኝ ሳይሆን እንጀራ አታሳጣኝ ነው መባል ያለበት”ዕሮብ መስከረም 8, 2006 ዓ.ም ነው ከሞጆ ወደ አዋሳ መጓዝ የጀመርነው። ቆቃ፣ ዓለምጤና መቂ…ጤፍ፣ በቆሎ፣ ስንዴ፣ ቲማቲም፣ ፓፓያ…የቁልቋል አጥር እያለፍን ወደ ዝዋይ ስንጠጋ ሽንኩርት፣ ጐመን በሽበሽ ሆኖ አየን፡፡…
Rate this item
(2 votes)
“ኮንዶም ለእኔ ሕይወቴ ነው፤ ዝናብና ፀሃይ ሳይበግረኝ እሸጣለሁ”“ኅብረተሰቡ ስለኮንዶም ያለው ግንዛቤ አነስተኛ በነበረበት ወቅት ኮንዶም ገዝቶ ሊጠቀም ቀርቶ እያዞርኩ ስሸጥ ያፍር ነበር፡፡‹ምነው ቢቀርብሽ? እንዴት ይህን የብልግና ነገር ትሸጪያለሽ?...› ይሉኝ ነበር፡፡ ደቻቱ አካባቢ በሌሊት እያዞርኩ ስሸጥ ‹የኮንዶሙን ዋጋ ልክፈልሽና ከእኔ ጋር…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ ልጆቹ እዚህ ደርሰዋል፡፡ ምስጋና ይግባቸው፡፡ ነገ አንድዬ ከእነሱ ጋር ይሁንማ! በኳሷ እንኳን ትንሽ ‘ቸስ’ እንበል! ታዲያ… ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም፣ ሁሉም ነገር ‘በልክ’ ቢሆን አሪፍ ነው፡፡በ‘ልክ’ የመሆንን ነገር ካነሳን…አለ አይደል…ዘንድሮ ብዙ ነገር የሚበላሸው ‘በልክ’ አልሆን እያለ አይመስላችሁም! ልክ…
Saturday, 05 October 2013 10:14

የአዳማ ጉዞ ማስታወሻ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ሳምንት ስለነክፍሌ ዕድር (ቁጥር 5 ቅዱስ ገብርኤል መረዳጃ ዕድር) እየተረኩላችሁ ነበር ያቆምኩት፡፡ በሰበብ አስባብ ይሁን እንጂ የወንጂ ከረሜላ ጉብኝቴ ትዝታ እንዴት እንደተቀሰቀሰብኝ ላወጋችሁ ነው፡፡ ዱሮ አፄ ገላውዴዎስ ት/ቤት እንደእኔ ኤሌሜንታሪ የተማረ ሁሉ የማይረሳው ነገር አለ፡- ጋሽ “ተስፋዬ ብጉር”ን (የሥዕል…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! መስከረም ‘ፉት’ አለ አይደል! ይበል፣ የራሱ ጉዳይ! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ድሮ፣ ድሮ እንዲህ የከፋን፣ ነገሩ ሁሉ ጨለመለም ያለብን ጊዜ «ጦሳችንን ይዞ ይሂድ!» የምንለው ነገር ነበረን፡፡ ዘንድሮ ግን…አለ አይደል…. ‘ጦስ ይዞ ከሚሄድ’ ይልቅ ‘ጦስ ይዞ የሚመጣው’ ስለበዛብን ነው…