ባህል

Rate this item
(1 Vote)
“ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግሥትን ብቻ ነው!” አሜሪካ ውስጥ በአብርሃም ሊንከን ዘመን የነበረ ሆስፒታል ዛሬም አለ። እንግሊዝ ሀገር በሄድኩ ጊዜ የዛሬ ስንትና ስንት መቶ አመት አካባቢ ሼክስፒር በጠጣበት ቡና ቤት ጠጥቼ፣ ሼክስፒር በሸናበት ታዛ ስር ሸንቼ ወደ ሀገሬ የመመለስ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! “እያንዳንዱ ሰው በቀን ለአምስት ደቂቃ ያህል ደደብ ይሆናል፡፡ ብልህነት የሚባለው ያንን ገደብ አለማለፍ ነው” የምትል ነገር አለች፡፡ አሪፍ አይደለች! ገና መጻፍ ከመጀመሬ ነገር፣ ነገር ያሰኘኝ አስመሰለብኝሳ! በቃ “ኦፍ ዘ ሬከርድ” እንደሚሉት አይነት ውሰዱትማ!“እንደው በባዶ ቤት መጥተሸ...”“ኸረ ችግር የለውም፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!በፊት እኮ... “ደግሞ ግንቦት ገባ፣ ሙቀቱን እንዴት ይሆን የምናልፈው!” ይባል ነበር፡፡ አሀ፣ በፊት ግንቦትም ያው የሚታወቀው ግንቦት፣ በጋውም ያው የሚታወቀው በጋ ነበሩ፡፡ አዎ...አሱም ያው የምታውቁት እሱ፣ እሷዬዋም የምታውቋት እሷዬ ነበሩ...ነገሮች እንዲህ ‘ሚስቶ’ ነገር ሊሆኑ! ደግሞላችሁ...ስለ ራሳችን ያለን አመለካከትና ሌሎች…
Saturday, 06 May 2023 19:06

ከማህበራዊ ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 የምስኪኖቹን መንደር በስካቫተር ያፈረሰው ሚሊየነር በደቡባዊ ቻይና ግዛት የምትገኘው የደሳሳዋ ዦንኪንግ መንደር ነዋሪዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ ጭነው ከሚመጡ አሮጌ ከባድ መኪኖች ውጭ አንድም መኪና ወደ መንደራቸው ዘልቆ አይተው አያውቁም። ዛሬ ግን እጅግ ዘመናዊ መርሰዲስ መኪና መጥታ ቆማለች።እናም ነዋሪዎች፣ በመኪናዋ በመንደራቸው መገኘት በመገረም፣…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት አሥርታት ብዙ አስደናቂ ሰባኪዎች ታይተዋል። የኬንያው ፓስተር ማኬንዚ ግን ይለያል።ተከታዮቹን፣ “በፍጥነት በረሃብ ሙቱና ኢየሱስን አግኙት” ብሎ ይነግራቸዋል፡፡ ያላቸውን ሳይጠራጠሩ ያደርጋሉ።ብዙዎቹ ተከታዮቹ ታዲያ ከገጠሪቱ ኬንያ የመጡና ችግር ያቆራመዳቸው ናቸው። ያለቻቸውን ጥሪት፣ የእርሻ መሬትና ጎጆ ለእርሱ ቤተ ክርስቲያን ተናዘውለት ይቺን ዓለም…
Saturday, 06 May 2023 18:37

ቀና በይ ቀን አለ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! የጉያሽ ቁስል ለዘመን ሲድን ሲያገረሽ ያመመን አይቀርም አልሽርም እንዳለ አይዞሽ እማማ ቀና በይ ቀን አለ፡፡የምትል ግሩም ስንኝ አንድ ዘፈን ውስጥ አለች፡፡ አዎ...“ቀና በይ ቀን አለ፣” ከማለት የበለጠ ምን ተስፋ ሊኖር ይችላል፡፡ሚያዝያውም እየተገባደደ ነው፡፡ ስምንተኛው ወር ማለት ነው፡፡ የሰሞኑ…