ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፬ ዛሬ ደግሞ ፊኒክስ - አሪዞና ነኝ፡ ኢትዮጵያዊያኑ ከሃይማኖት፣ ከተፈጥሮና ከባህል ካፈነገጡ ድርጊቶች ለመሸሽና ልጆቻቸውን ከአገራቸው ባህል ጋራ ለማስተሳሰር በያሉበት ቦታ ትንሿን ኢትዮጵያ ለመፍጠር ይሞክራሉ፡፡ አሪዞና - ፊኒክስ በቆየኹበት ወቅት ያስተዋልኹት ይህንኑ ነበር፡፡ ከመቶ ዓመት በፊት የተቆረቆረችው…
Read 4900 times
Published in
ባህል
‘ሲስተም ፌይለር’… እንዴት ሰነበታችሁሳ!የካቲት ተጋመሰሳ! (“ገንዘብ መቁጠር ሲያቅትህ ወር ቁጠር…” ያልከኝ ወዳጄ…አሁን፣ አሁን እየገባኝ ነው!)ስሙኝማ…ግራ እየገባን ያለ ነገር አለ፡፡ ይሄ ቴክኖሎጂ ምናምን የሚሉት ነገር..አለ አይደል ጥቅሙ ሥራን ማቅለልና መልክ ማስያዝ፣ የእኛንም መጉላላት ለማስቀረት አይደል እንዴ! ዓለም ስንት ሥራ እየሠራ ባለበት…
Read 5536 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ቁጥሮች አንዳንድ ጊዜ ሙሉውን ታሪክ ላይገልጹ ይችላል፡፡ ብሔራዊ ቡድናችን አንድ አግብቶ ሰባት ቢገባበትም ከቁጥሮች ይልቅ ትክክለኛ ስዕሉን የሚያሳየው ሜዳ ላይ የነበረው ሁኔታ ነው፡፡ ሜዳ ላይ ደግሞ ባየናቸው ሁኔታዎች ልጆቻችን ያለባቸውን የኢንተርናሽናል ጨዋታዎች የልምድ ማነስ፣ የነበረባቸውንና እኛ ልንገምት እንኳን…
Read 4479 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፫ ከአትላንታ ወጥቼ ሬኖ-ኔቫዳ ገብቻለሁ፡፡ይህች ከተማ እንደ ላስቬጋስ ታላቅ አትሁን እንጂ እንዳቅሟ የደራች የቆማሪዎች ሀገር ናት፡፡በመሀል ከተማዋ ከ12 በላይ ታላላቅ ቁማር ቤቶች አሏት፡፡ቆማሪዎቿ ከካሊፎርኒያ ጭምር እንደሚተሙባት በየቁማር ቤቶቹ መኪና ማቆሚያ ቦታ ላይ የተደረደሩት የመኪና ሰሌዳ ቁጥሮች ይናገራሉ፡፡የከተማዋ…
Read 5329 times
Published in
ባህል
መልክአ፣ ኢትዮጵያ ፪ አሁንም ከአትላንታ ጆርጅያ አልወጣኹም፡፡ ባለፈው ሣምንት ጽሑፌን ለዛሬ ያቆየኹት በራቁት ዳንስ ቤት (Strip Club) ውስጥ በአግራሞት ስለተመለከትኋት ሐበሻዊ - መልክ - ራቁት - ደናሽ ልተርክላችኹ ቀጠሮ ይዤ ነበርና ከዚያው ልቀጥልላችኹ፡፡ ዓርብ እና ቅዳሜ የአሜሪካኖቹ የመዝናኛ ዕለታት ናቸው፡፡…
Read 10798 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ከጥቂት ወራት በፊት የሆነ ሠርግ ነው አሉ፡፡ እናላችሁ…እንዲህ ለአብዛኛው ሰው ውሉ እየጠፋ ባለበት ዘመን ሰዎቹ ድንኳን ጥለው ከአቅማቸው በላይ ተጋባዥ ጠርተዋል፡፡ ሁለቱም የመንግሥት ደሞዝተኞች ናቸው፡፡ ታዲያላችሁ…ከዘመድም፣ ከቁጠባ ማህበርም በመከራ በተሰበሰበች ገንዘብ የተዘጋጀችው ምግብ ለግማሹ ሰው እንኳን ሳትዳረስ ማለቅ!…
Read 3644 times
Published in
ባህል