ባህል
ጋዜጠኛ፤ ሰዓሊና የጥበብ ታሪክ አጥኚ የነበሩት ስዪም ወልዴ ራምሴ ግለ-ታሪካቸውን በጻፉበት ..ኩረፊያ የሸፈነው ፈገግታ.. መጽሀፋቸው ላይ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ካሰፈሯቸው ትዝብቶች በአንዱ እንዲህ ..የህጉ ሰው በኢኮኖሚስቱ ሙያ ላይ ወይም ኢንጂነሩ በሕክምና ላይ ወይም ሐኪሙ በግብርና ላይ ወዘተ የመሰለወን ሀሳብ ከመስጠት…
Read 6419 times
Published in
ባህል
ሁለት (ካለፈው የቀጠለ) አንባብያን እንደምን ሰነበታችሁ፡፡ እንዲያው ለነገሩ ..ላልጀመሩም ላልጨረሱም ልጆች.. አሉ ዶክተሩ?! ይሁና... ገ ሙሉ ውሸትና ስድብ አንድ መስመር እውነት እንደማይወጣው የሚነግራቸው ጠፍቶ ይሆን? ወይስ ቅዱስ ጆሮም እንዳለው በወሬ ብዛት ህዝብን ለማታለል? ዶክተሩ እድሜ ብቸኛው የእውቀት ምንጭ የነበረበት የአበው…
Read 4217 times
Published in
ባህል
የአዲስ አበባ ወንድ የመልበሻ ቤት መስተዋትሆኗል፡፡ ሴቶቹ በሱ ፊት ላይ አለባበሳቸውን ያያሉ፤ የአዲስ አበባ መንገዶች፣ ካፌዎች፣ ባሮች፣ ቢሮዎች፣ ሆቴሎች፣ የፀሎት ቤቶች... አለባበስ ማሳያ መድረኮች ሆነዋል፡፡ ወንዱየጥሞና ጊዜ ተነፍጓል፡፡ ሲበላ፣ ሲጠጣ፣ ሲሰራ፣ሲፀልይ፣ ታክሲ ሲጠብቅ... በሞዴሎች ተከቦ ነው፡፡ ህይወቱ የናይት ክለብ ውስጥ…
Read 14269 times
Published in
ባህል
ለመሆን በቂ ምክንያት አለን?..ስሜት.. እና ..ስሌት.. ሁለቱም ከአንዱ ናቸውቀደም ባሉት ሣምንታት እምነቴ የምክንያት ጥገኛ ባይሆንም ምክንያት አልቦ ያለመሆኑን አውርቻለሁ፡፡ የእምነቴ ማስረጃ በእጄ ያለው ቅዱስ መጽሐፍና በልቤ ውስጥ የሚላወሰው የባለታሪኩ መንፈስ እንደሆነ ገልጫለሁ፡፡
Read 6046 times
Published in
ባህል
ሰማይና ምድር መንትዮቹ እግዚአብሔር የበሕር ልጆች ናቸው፡፡ እነዚህ የተነጠቀ መንትዮች ድስትና እፊያውእንደመሰሉ እግዚአብሔር ሁሉን በውስጣቸው አከማቸ፡፡ እግዚአብሔር ይህን በሰማይና በምድር መካከል የተከማቸ ሀብት ለማሟጠጫ ልጁ፣ ከፍጥረታት ሁሉ ታናሽ ለሆነው ለስድስተኛ ቀን ልጁ ሰጠ. . .እግዚአብሔር ሰውን በስድስተኛ ቀን ..እንደተገላገለ.. የባህር…
Read 9650 times
Published in
ባህል
በመቀጠልየምታነብቡት መጣጥፍ የተወለደው ከሦስት የሀሳብ ጓደኞች ጋር በቅርቡ ካደረግነው ውይይት ነው፡፡ ውይይቱን ያደረግነው በጭጋጋማ እና ብርድ በወረሰው ቀን ውስጥ ቢሆንም፤ ከጭጋጉ እና ብርዱ ውስጥ ሞቅ ያሉ እይታዎች መነጩ፡፡ የቀኑን ስሜትም ቀየሩት፤ እኔም ውይይታችንን ደርዝ ሰጥቼ ለማቅረብ ወሰንኩ፡፡በመንገድ የራሴን ሀሳብ እያሰብኩ…
Read 6602 times
Published in
ባህል