ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፲፩ ዛሬ ደግሞ ቦስተን ነኝ፡፡ በዚህ ከተማ የሚገኙ ዘመዶቼን ለመጠየቅ ካረፍኹበት የጓደኛዬ ቤት ወጥተን ባቡር ወደምንሳፈርበት ፌርማታ ጉዞ ጀምረናል፡፡ ለአየሩ ቈሪርነት (ቅዝቃዜ) መግለጫ አጥቼለታለኹ፡፡ እኔ የማውቀው ቅዝቃዜ (ብርድ) ሲያንቀጠቅጥ ነው፡፡ ይህኛው የአየር ኹኔታ ግን መተንፈስ እስኪሳነኝ አጥንቴ…
Read 5053 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…የዚች ዓለም ነገር ግራ እየገባን ነው። ይሄ የኮሪያዎቹ መፋጠጥ፣ እያሳሰበን እኮ ነው! አሀ…ሁለተኛ ዙር “ክተት” ቢባልስ! ስሙኝማ…አንድ ሰሞን ጉልበተኞቹ ኃያላን ይሄ ‘ኒው ወርልድ ኦርደር’ የሚሉት ነገር ነበራቸው። የኪም ኢል ሱንግ አገር “አሁንስ አበዛችሁት፣ ዝም ስንል የፈራን መሰላችሁ…
Read 8583 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፲ በሬኖ የሚገኘውን የኔቫዳ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኞች ትምህርት ክፍልን ለመጎብኘት በሄድኹበት በአንዱ ቀን ነው፡፡ የዩኒቨርስቲው ግቢ ስፋት ፈረስ ያስጋልባል ከምንለው በላይ መጨረሻውን በዐይን እይታ ለመድረስ እንኳን አዳጋች ነው፡፡ ከመኪና ማቆሚያው በኋላ እያንዳንዱ ትምህርት ክፍል ወደሚገኝበት ሕንጻ ለማምራት የግቢውን…
Read 4508 times
Published in
ባህል
ግራ የገባው ብሶተኛ፣ የምድሩ ነገር አልሆን ቢለው፣ “እህ…” ብሎ የሚያዳምጥ፣ “አይዞህ…” ብሎ የሚያበረታታ፣ “አትበሳጭ ሁሉም ያልፋል…” ብሎ የሚያጽናና ቢያጣ፣ እንደገና ለአቤቱታ የአንድዬን በር እያንኳኳ ነው፡፡ ብሶተኛ፡— አንድዬ ቢቸግረኝ፣ ግራ ቢገባኝ፣ የምጨብጠው ቢጠፋኝ ተመልሼ መጣሁ፡፡ አንድዬ፡— አላወቀሁህም፡፡ ማን ነህ አንተ? ብሶተኛ፡—…
Read 3911 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፱ ከሬኖ - ኔቫዳ ወደ ሳንፍራንሲስኮ ቤይ ጉዞ ለማድረግ ወፍ ሲንጫጫ ከመኝታችን ተነስተን መንገድ ስንጀምር በሁለት ምክንያት ልቤ በሐሴት ይዘምር ነበር፡፡ አንደኛው ምክንያቴ በምስልና በዝና የማውቀውን ረጅሙን የጎልደን ጌት ድልድይ (Golden Gate Bridge) እና በፓስፊክ ኦሽን መሃል…
Read 4877 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ጿሚዎች እንዴት ይዟችኋል! ለነገሩ እኮ እዚህ አገር ጾም …አለ አይደል…እንደ ሁሉ ነገር ‘የጭብጫቦ’ ነገር እየመሰለ ነው፡፡ እግረ መንገድ ይቺን ስሙኝማ…የጋብሮቮዋ ሚስት ባሏን… “ሾርባ ውስጥ ምን ያህል እንቁላል ልክተት?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡ ባልም “ዛሬ በዓል ስለሆነ ግማሽ እንቁላል ክተች” አላትላችሁ።…
Read 4138 times
Published in
ባህል