Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ባህል

Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም እዛ ‘ዋናዋ አገር’ የተሸነፉት ሰውዬ ያሸነፏቸውን ሰውዬ ስልክ ደውለው “እንኳን ደስ አለህ…” ያሏቸው ነገር እንዴት ያስቀናል! የምር እኮ…“እንኳን ደስ አለህ፣ አሸንፈኸኛል” የምንባባለው መቼ ነው አያስብላችሁም! ነገሬ ካላችሁልኝ…እዚህ አገር ብዙዎቻችን በሆነ ነገር ‘የምንበለጠው’ በእኛ ችሎታ ማነስ ወይም የሌላኛው ሰው…
Rate this item
(4 votes)
ደህና ሰንብቱልኛማ! ምነው ዳገት ሳልወጣ ልቢቷ ምቷ ፈጠነብኝሳ!እናማ…እንዲህ ካልን በኋላ ዋናው ጥያቄ ምን መሰላችሁ…“እነኚህን የደከሙ ባትሪዎች ሁሉ ‘ቻርጅ’ የማድረግ ኃላፊነቱን የሚወስድ አቅሙ ያለውና፣ ከሁሉም በላይ የእውነት ታማኝና የምር ገለልተኛ ሰውና ተቋም አለ ወይ?” የሚለው ነው፡፡ ስሙኝማ…ደጋገመን እንደምንለው ከልብ ከሳቅን ይኸው…
Rate this item
(1 Vote)
አቡነ ጳውሎስ በመጨረሻ የሕይወት ዘመናቸው ከነበሯቸው ዕቅዶች መካከል የመስቀል ደመራ በዓል በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ጥረት ማድጋቸው ነው፡፡ ይህ ፓትርያርኩ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፋዊ ግንኙነት ከጣሉአቸው ምሰሶዎች እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ የአሁኑ አቃቤ መንበረ ፓትርያርክ እና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ…
Saturday, 22 September 2012 10:58

የእንግሊዝ አምባሳደር - ስለ ኢትዮጵያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ግሪግ ዶሪ ከጠ/ሚኒስትር መለስ ህልፈት በኋላ ስላለው የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ ስለበጀት ድጋፍ፣ ስለ ኢንቨስትመንት፣ ስለ ሰብዓዊ መብት አያያዝና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መልካሙ ተክሌ ጋር ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ እነሆ:-የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈትን ተከትሎ በአገሪቱ…
Monday, 10 September 2012 14:51

መሪዎች፣ ሞታቸውና ለቅሶአችን

Written by
Rate this item
(0 votes)
አጼ ቴዎድሮስ በመሞታቸው ምንአልባት የቅርብ ቤተሰባቸው (እሱም ከነበረ ነው) በቀር ያለቀሰ መኖሩ ያጠራጥራል፡፡ ምክንያቱም ሰውየው በውጭ በእንግሊዞች፣ በውስጥ ደግሞ ለዘውድ ሲሻኮቱ በነበሩ የየአካባቢው ባላባቶች ወጥመድ ውስጥ ገብተው ስለነበር ነው፡፡ ራሳቸውም ቢሆኑ በፖለቲካና በስርቆት ምክንያት ለሚገድሏቸው ሰዎች እንዳይለቀስ በአዋጅ ከልክለው ነበር…
Saturday, 14 July 2012 07:00

ልጅ እንዳልካቸው መኮንን

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለተመድ ዋና ጸሐፊነት የተወዳደሩት የመጀመሪያው አፍሪካዊ በአስራ ሰባቱ የደርግ ዘመናት የኢትዮጵያ ሥም በረሐብና በእርስ በእርስ ጦርነት ከመጉደፉ በፊት፤ አገሪቱ የምትታወቀው በጥንት ስልጣኔዋ፣ በነጻነቷና እርሱን ባስገኙላት ጀግኖቿ ነበር፡፡ በተለይ በአድዋ የተጎናጸፈችው አንጸባራቂ ድል የኮሎኒያሊስቶችን ቅስም የሰበረ ምት ከመሆኑም ሌላ በአስከፊ ቅኝ…