ባህል
እስቲ ስለ ሞት እናውጋአቈልቊዬ ፡ ባይ ፡ መሬቱን ፡ቈስሎ ፡ አገኘሁት ፡ እግሬን ፡ምን ፡ አሳዘነኝ ፡ ለእግሬ ፡ ቊስል ፡ስሄድ ፡ እኖር ፡ ይመስል፡፡(ከብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀልሞት በስሙ ኗሪ ነው፡፡ ሶምሶን ሹሩባው ላይ ሀይል እንዳለው ሁሉ ሞትም…
Read 1616 times
Published in
ባህል
ሰው ብቻ አትሁኑ፤ ‹ሰው ብቻ ማለት ምንድን ማለት ነው?› ብዬ ሳስብ፤ የሚበላ፣ የሚጠጣ፣ በሚለብሰው ልብስ፣ በሚነዳው መኪና የኑሮን ስኬት የሚለካ ማለት ነው፤ እስከ ሞት የሚኖር ማለት ነው፤ እንደ እንስሳ።...ታላቁ ሊቅ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል … ‹ሰው እግዚአብሔር ሲለየው፤ ጠባዩ እንደ…
Read 1901 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዳንድ ነገሮችን ስናይ ምን እንላለን መሰላችሁ...“ጫን ያለው መጣ!” እናማ ዘንድሮ ብዙ ነገሮችን ስናይ... አለ አይደል... “ጫን ያለው መጣ፣” እንበል፣ ወይስ የድራማ ሰዎች እንደሚሉት፤ “ይሄ ‘ዘ ኦፕኒንግ አክት’ የሚሉት ብቻ ነው!” እንበል ያሰኛል፡፡ ኮሚክ እኮ ነው፣ ደግሞላችሁ... እንግዲህ ጨዋታም አይደል...…
Read 1670 times
Published in
ባህል
ጥቁር አሜሪካዊቷ ኦፕራ ዊንፍሬይ፣ በአሜሪካ ከምንም ተነስተው፣ በራሳቸው ጥረትና ትጋት ቢሊየነር መሆን ከቻሉ እንስቶች መካከል አንዷ ናት፡፡ ፎርብስ መጽሄት እንደሚጠቁመውም፤ የኦፕራ ወቅታዊ የተጣራ የሃብት መጠን 2.46 ቢ. ዶላር ይገመታል፡፡ ኦፕራ ለ25 ዓመታት ገደማ በስኬት በመራችውና ከፍተኛ ተወዳጅነት በነበረው “ኦፕራ ሾው”…
Read 1771 times
Published in
ባህል
በእውቀቱ ስዩም)ማዳበርያ እንደ ድሮው ብዙ የሰውነት እንቅስቃሴ አላደርግም፤ ሲነሽጠኝ፥ በሁለት ሳምንት አንድ ቀን ዢም ( gym) እሄዳለሁ፤ ወደ አዳራሹ እንደገባሁ አሰልጣኙ ሳያየኝ ፥ ኮቴየን “ ሳይለንሰር “ ላይ አድርጌ፥ ወደ ጥግ ሄድኩና የመጨረሻውን ሚጢጢ ዳምቤል አነሳሁ፤ ዳምቤሉ ከማነሱ የተነሳ ሁለት…
Read 1884 times
Published in
ባህል
ለህሊናቸው “ምን ሥንሰራ ውለን መጣን” ብለው ይነግሩት ይሆን ? ቴዎድርስ ተ/አረጋይ እያንዳንዳችን የብቻችን ሰዓት አለን። ማታ ቤት ገብተን በጀርባችን ተንጋለን ስለ ውሏችን፣ ድካማችን፣ ደስታችን፣ ሀዘናችን ለአፍታም ቢሆን የምናስብበት ቅጽበት አለን። በዚያች ቅጽበት መንፈሳዊነት ካለን ከአምላካችን፣ ኢ - አማኒም ከሆንን ከህሊናችን…
Read 1782 times
Published in
ባህል