የሰሞኑ አጀንዳ
· ይህቺ ሃገር በመበታተን ስጋት ላይ ወድቃለች የሚለውን አልቀበለውም· ኢህአዴግ መደራደር ያለበት ከዋነኛው ተቃዋሚ ከ”መድረክ” ጋር ነው· መንግስት በተለወጠ ቁጥር ህገ-መንግስቱን መቀየር መቀጠል የለበትም· የፖለቲካ ምህዳሩ መጥበቡ እዚህ ያለነውን ኃይሎች ዋጋ አሳጥቶናልበኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ውስጥ በአንጋፋነት ከሚጠቀሱት ተርታ የሚሰለፉት ፕ/ር…
Read 7570 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ዶ/ር መሸሻ ሸዋረጋ(የCCRDA ዋና ዳይሬክተር) ዓመቱ በግል ህይወቴ የተለየ ነገር ባላይበትም፣ የማማርረው አይደለም፡፡ የምመራው CCRDA የልማት ድርጅቶችን የሚያስተባብር እንደመሆኑ፣ በእቅድ ከያዛቸው አብዛኞቹን አሳክቷል፡፡ ያው እንደሚታወቀው፣ እኛ የበጀት ዓመቱን የምንቆጥረው፣በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር ነው፡፡ እስካሁን ባለው የስራ ግምገማ፣ ድርጅቱ ካቀደው 80 በመቶውን…
Read 5205 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
እሑድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ማለዳ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ቤተኛና ወዳጆች ለሆኑ የውጪ ሀገር ዜጎችም ጭምር መልካም ረፋድ አልነበረም፡፡ አሳዛኙ ዜና የብዙዎችን ጆሮ ለማዳረስና ለማሳዘን ጊዜ አልወሰደበትም፡፡ “ቀደምቱና ታሪካዊው የጣይቱ ሆቴል በእሳት ተቃጠለ!” ይህንን ዜና በርካታ ድረ ገጾችና…
Read 13485 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
• ኢህአዴግ ዲሞክራሲን የሚያየው በእውነተኛ ገፅታው ነው • ምርጫ በውጤት አይመዘንም፤ ዋናው ሂደቱ ነው የግንቦቱን ምርጫ እየተቃረበ ነው፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ ሂደቱ ላይ የተለያዩ ቅሬዎችንና ተቃውሞዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግስ ምን ይላል? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በኢህአዴግ ምክር…
Read 9011 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
መብቴን ለማስከበር ወደ ፍ/ቤት ላመራ እችላለሁ ብለዋልየፕሮፌሰርነት ማዕረግ አላግባብ መከልከላቸውን ተናግረዋል ባለፈው ሳምንት በማህበራዊ ድረ-ገጽ በተሰራጨ መረጃ፣የፖለቲካል ሣይንስ መምህርና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጡረታ እንደተባረሩ ቢነገርም መረጃው እውነት አለመሆኑን ከአንደበታቸው ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ሆኖም ከዩኒቨርሲቲው…
Read 14427 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ምርጫው ሳይነገረን ነው የተካሄደው ብለዋልታዛቢዎቹን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው - ምርጫ ቦርድበግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ከህግና ደንብ ውጪ፣ የገዢው ፓርቲ አባላት የተመረጡበት ነው በማለት የተቃወሙ ሲሆን ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ የህዝብ ታዛቢዎችን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው…
Read 5167 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ

