የሰሞኑ አጀንዳ
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ብልህ አባት የመሞቻው ቀን እንደተቃረበ አዉቆ፣ አለመተባበራቸው የሚያስጨንቀው ሦስት ልጆቹን ይጠራቸዉና በአንድ ላይ የታሰሩ አስር በትሮችን ሰጥቶ እንደሰበሩዋቸው ይጠይቃቸዋል፡፡ የመጀመሪያው ልጁ ለመስበር ሞክሮ ያቅተዋል፡፡ ሁለተኛውም ልጅ ታግሎ አልሰበር ይሉታል፡፡ የመጨረሻው ትንሹ ልጅ በወንድሞቹ አላዋቂነት እየሳቀ በትሮቹን…
Read 5021 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በኢቲቪ ዶክመንታሪ ላይ ለተሰነዘረ አስተያየት ምላሽ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የወጣው አዲስ አድማስ፣ በ“ነፃ አስተያየት” አምዱ፣ “ያልተገሩ ብዕሮችን ለመግራት” በሚል ርዕስ መድሃኔ ግደይ የተባሉ የአምቦ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር ከአንድ ወር በፊት ኢሬቴድ (ኢብኮ) በግል ፕሬሱ ላይ ለሚያዘጋጀው ዶክመንታሪ ለሰነዘሩት አስተያየት…
Read 4110 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ለአመታት ያላቋረጠው የአገራችን የፖለቲካ ድራማ፣ ዛሬም ከአዙሪት የመላቀቅ ምልክት አይታይበትም። ሰሞኑን በስፋት የተሰራጩ ሁለት ወሬዎችን ብቻ እንመልከት። አንደኛው ወሬ፣ በኢህአዴግ ባለስልጣናት ላይ ያተኮረ ነው። ሌላኛው ደግሞ በግል ጋዜጦችና መፅሔቶች ላይ ያነጣጠረ።በእርግጥ ወሬዎቹ እንደ ትኩስ “ዜና” ቢሰራጩም፣ አዲስ “መረጃ” አይደሉም። ከነጭራሹ…
Read 6534 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
መንግስት እንደሚለው፤ ጋዜጠኞችን የሚያዋክበውና የሚያስረው በርካታ ጋዜጠኞች ስርዓት አልበኛና ነውጠኛ ስለሆኑ ይሆን? ወይስ አንዳንድ ተቃዋሚዎች እንደሚሉት፤ መንግስት በጭራሽ የነፃነትን ጭላንጭል የማይፈቅድ የለየለት አምባገነን ስለሆነ?እንደምታውቁት፤ በዚህ አሳዛኝና አሳሳቢ የአገሪቱ እውነታ ውስጥ፤ “ሕዝቡ” የለበትም። በዚህ ላይ መንግስትና ገዢው ፓርቲ፣ እንዲሁም አብዛኞቹ ተቃዋሚዎችና…
Read 4704 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የኢህአዴግ አስቸጋሪ ባህሪዎች ትግሉን ውስብስብና እልህ አስጨራሽ አድርገውታልተቃዋሚ ፓርቲዎች መንግስት ለመሆን የሚያስችል ቁመና አልፈጠሩምየኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)ን ከመሰረቱት አንጋፋ ፖለቲከኞች አንዱ የነበሩት አቶ ሙሼ ሰሙ ባለፈው ሳምንት ከፖለቲካ ፓርቲ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ኢዴፓን ከ92 ዓ.ም ጀምሮ በህዝብ ግንኙነት ሃላፊነት፣ በዋና…
Read 8687 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
“ዴዣ ቩ” - በአምስት አመቱ የተደገመ ታሪክ የጋዜጠኞችን ማሰርና ማሳደድ፤ ንግድ ቤቶችን ማሸግና ማዋከብየ2001 ዓ.ም ዘመቻ - ለ2002 ምርጫ?ዘመቻው የተጀመረው በአዲስ ዘመን ላይ በወጡ ፅሁፎች ነበር። “የውጭ ሃይሎች በአገራችን ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ ነው” በሚል ውግዘት ዩኤስአይዲ ላይ ጣት ከመቀሰር ቢነሳም፤…
Read 4220 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ