የሰሞኑ አጀንዳ
በውዝግብ ታጅቦ የገሰገሰው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሦስተኛ ዓመቱ ዋዜማ የግብፅ ግድቡን የማሰናከል ዓለም አቀፍ ጥረት ቀጥሏል የአባይ ውሀ ከሰማኒያ አምስት በመቶ በላይ ከኢትዮጵያ የሚመነጭ ቢሆንም፤ አባይ የግብፅ የብቻዋ ሲሳይ እንደሆነ ሲታሰብና ሲነገር ኖሯል። ከፖለቲከኞች ዲስኩር በተጨማሪ፣ የግብፅ አፈ-ታሪኮችም አባይን “የብቻችን…
Read 7191 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
Saturday, 22 March 2014 12:06
20 ዓመት ሙሉ ውህደትና ጥምረት ያልሰመረለት የተቃዋሚ ጎራ
Written by ኤልሳቤጥ እቁባይ እና አለማየሁ አንበሴ
የሐሙሱ የመኢአድና አንድነት ውህደት ሳይጀመረ ፈረሰምርጫን ብቻ ግብ ያደረጉ ጥምረቶች ዋጋ አይኖራቸውምየፓርቲዎች ውህደት ባይሳካም የተገኘው ልምድ ቀላል አይደለምለተቃዋሚዎች አለመጠናከር ኢህአዴግ ተጠያቂ ነው “በሀገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ብዙ ዘመን አስቆጥሯል ማለት ባይቻልም በአሁኑ ጊዜ ፓርቲዎች ማደግ ሲገባቸው እየቀጨጩ ነው፣ በሜዳው ላይ መኖር…
Read 8850 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የግል ጋዜጦች፤ ብርሃንና ሰላም ለኪሳራ እየዳረገን ነው ብለዋል ጋዜጣውን “እንዝጋው አንዝጋው” በሚለው ላይ እየተነጋገርን ነው - ኢትዮ ቻናልጋዜጣችን ሁለትና ሦስት ቀን ዘግይቶ ስለሚወጣ ዜና መስራት ትተናል - ካፒታል ብርሃንና ሰላም የደንበኞች ቅሬታ ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏልብርሃንና ሰላም ከደንበኞች ጋር “ተጠያቂ…
Read 6526 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ 68 ዓመታት በፊት ሥራ የጀመረው አሜሪካውያን አውሮፕላን አብራሪዎችን በመያዝ ነበር፡፡ ከአስራ አንድ ዓመታት በኋላ በ1949 ዓ.ም የአቪየሽን አካዳሚ ከፍቶ የራሱን አብራሪዎችና የበረራ አስተናጋጆች እንዲሁም ቴክኒሻኖችን ማሰልጠን ጀመረ፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአቪዬሽን አካዳሚ በአብራሪነት…
Read 10460 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የት አገር ነው የፓርቲ ልሳን አባላት ጋዜጠኞች የሚባሉት? እጃችሁን ሰብስቡ ስንል ከሰበሰቡ እሰየው! ካልሰበሰቡ እናጋልጣቸዋለን ‹‹የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ›› ስለሚባሉት ምንም መረጃ የለኝም ባለፈው ማክሰኞ ኢብጋህ፣ ኢነጋማ እና ኢገማ የጋራ መግለጫ መስጠታችሁ ይታወሳል፤ ዓላማው ምንድን ነው?የተለያዩ ፅንፈኛ አክራሪ ወገኖች፣ የጋዜጠኝነት ሞያን…
Read 4373 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ስም የማጥፋት እንቅስቃሴ መደረጉ ተገቢ አይደለም ከሲፒጄ ጋራ በመሞዳሞድ የሚመጣ ለውጥም ይኖራል ብለን አናምንም መግለጫ ካወጡት ማህበራትም ጋር ቢሆን ለመነጋገር በራችን ክፍት ነው “የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” በሚል ስያሜ የምስረታ ሂደቱን የጀመረው አዲሱ የጋዜጠኞች ማህበር፤ ገና ህጋዊ ፈቃዱን ባያገኝም አመራሮቹን መርጦ…
Read 3773 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ

