የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(6 votes)
ባለፈው ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማና በአዲስ አበባ በሰዓታት ልዩነት የተፈጸመውን ግድያ ተከትሎ መላው ኢትዮጵያውያን በከባድ ሐዘን ውስጥ ሰንብተዋል:: የክልል አመራሮቹም ሆኑ የወታደራዊ መኮንኖቹ ድንገተኛ ህልፈት ዝርዝር መንስኤ ወደፊት በፖሊስ ምርመራ የሚታወቅ ሲሆን የሟቾቱ የቀብር…
Rate this item
(4 votes)
ታዋቂ ሰዎች ፣ ፖለቲከኞች እና የኪነጥበብ ሰዎች ምን ተሰማቸው መፍትሄውስ ምን መሆን አለበት አሉ በጉዳዩ ላይ አስተያየቶችን እንደሚከተለው ሰብስበናል፡፡ መንግስት መምራት ካልቻለ ይቅርታ ብሎ ማስረከብ አለበት አቶ ጌታቸው ረዳ ክስተቱ በዚህ መንገድ ይገለጣል ባልልም የምጠብቀው ነገር ነበር፤ ምክንያቱም ስርዓት አልበኝነት…
Rate this item
(14 votes)
በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አስተባባሪነት የተቋቋመው የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙሃን በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከተነሱ ዋነኛ ርዕሰ ጉዳዮች የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡ በመግለጫው ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሚዲያ አካላት የተገኙ ሲሆን አምስት ጋዜጠኞች ብቻ ጥያቄዎችን ለመድረኩ ሰንዝረዋል፡፡…
Rate this item
(15 votes)
ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት፣ በርካታ ዜጎች በተለይም ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች በመንግስት ላይ በሚሰነዝሩት የሰላ ትችትና ተቃውሞ የተነሳ በሽብርተኝነት እየተፈረጁና እየተከሰሱ፣ ለእስርና ለስደት ተዳርገዋል፡፡ ቁጥራቸው ቀላል የማይባልም አገራቸውና ወገናቸው እየናፈቃቸው፣ በስደት አገር እያሉ ለህልፈት በቅተዋል፡፡ የማታ ማታ ህዝብ ባደረገው እልህ አስጨራሽ…
Rate this item
(9 votes)
 - ሀገራችን የሁላችንም እንጂ የአንድ ቡድን አይደለችም - ኢትዮጵያ እናቴ ነች፤ ኢትዮጵያ ነች ወልዳ ያሳደገችኝ የ88 አመቱ የዕድሜ ባለፀጋ አንጋፋው ፖለቲከኛ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ከሰሞኑ በተካሄደው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ላይ የተሳተፉ ሲሆን ለመጀመርያ ጊዜ ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር ተገናኝተው የመነጋገር…
Rate this item
(9 votes)
 ነዋሪነታቸውን በለንደን ያደረጉት አቶ ስለሺ ጥላሁን፤ከግንቦት 7 ንቅናቄ መስራቾች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤትን ከፖለቲካ አጋሮቻቸው ጋር በማቋቋም በሊቀ መንበርነት ይመራሉ፡፡ በ26 የፖለቲካ ድርጅቶች ትብብር በአሜሪካ ሲያትል የተቋቋመውየኢትዮጵያ ብሔራዊ የመግባባትና እርቅ ኮሚቴ አስተባባሪው አቶ ስለሺ፤ በሙያቸው መሃንዲስ ሲሆኑ…
Page 7 of 28