የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(6 votes)
“ፓርላማው የሽብርተኝነት ፍረጃን ማንሳት አለበት ተባለ” ከሰሞኑ የፌደራል አቃቤ ህግ በሙስና ተከስሰው የነበሩ ባለሥልጣናትና ባለሃብቶች እንዲሁም የአርበኞች ግንባር ግንቦት 7፣ ዋና ፀሃፊአቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ 700 ያህል የተለያዩ እስረኞችን በይቅርታ ፈትቷል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሣ በበኩላቸው፤ በክልላቸው እስካሁን 40…
Rate this item
(7 votes)
• ጠ/ሚኒስትሩ የሚያነሷቸው ሀሳቦች ለሃገራዊ መግባባት ጠቃሚ ናቸው• ሥር ነቀል የምርጫ መዋቅራዊና አስተዳደራዊ ለውጥ ያስፈልጋል• በቅድመ ሁኔታ ላይ የታጠረ ድርድር አያስፈልግም የአገሪቱ የፖለቲካ ድባብ እየተለወጠ ይመስላል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞች ተፈተዋል፡፡ አሁንም እየተፈቱ ነው፡፡ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የጠ/ሚኒስትርነት መንበሩን ከያዙ…
Rate this item
(8 votes)
 ከሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ጋር እውነተኛ ድርድር ማድረግ ያስፈልጋል አሁን የሚያስፈልገው አስቸኳይ የሃገር ውስጥ የፖለቲካ መፍትሄ ነው ገዥው ፓርቲ ብቻ አይደለም የተዳከመው፤ ተቃዋሚዎችም ነን ወደ መንበረ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ከመጡ ዛሬ 40 ቀን የሆናቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እስከዛሬ ያደረጋቸው እንቅስቃሴዎች…
Rate this item
(13 votes)
(በህግ ባለሙያዎችና በፖለቲከኞች ዕይታ) • የሰብአዊ መብት ጥሰትና የስቃይ ምርመራ፣የህንፃ ዲዛይኖችም ውስጥ ገብቷል • ዜጎችን ነጥሎ ጭለማ ክፍል ውስጥ ማሰር የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው • ከ97 ወዲህ የወጡ ህጎች፣ ለሰብአዊ መብት ጥሰት መፈጸም ምክንያት ሆነዋል • የሰብአዊ መብት እንዲከበር የመጀመሪያው…
Rate this item
(9 votes)
 · “ኦህዴድ የታችኛው መዋቅር ላይ ሙሉ ለውጥ ማምጣት አለበት” · “ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦችን ያቀፈ እንጂ ባዶ ቅል አይደለም” · “ያለፈውን ሥርዓት ሁሉ መውቀስ የለብንም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞነኛ እንቅስቃሴዎችና ንግግሮች ዙሪያ የመድረክና ኦፌኮ አመራሩ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት…
Rate this item
(7 votes)
“--ዛሬ ስለ ኢህአዴግ ስናስብ ይኸው አዲሱ የአንድነት፥ የፍቅርና የኢትዮጵያዊነት ኃይል ሊዘነጋ አይችልም። በአዲሱኃይል ምክንያት የኢህአዴግ ማንነት ተዥጎርጉሯል፤ በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ይወከል የነበረው ወጥ አቋሙ/ማንነቱ፣አሁን ቢያንስ ብቸኛ አማራጭ መሆኑ ቀርቷል።--” ማርቆስ ረታ (ካለፈው የቀጠለ)2. የኢህአዴግ መሠረታዊ ድርጅት ነክ ችግሮችኢህአዴግ ራሱ በሚያደርስብን በደል…