ዋናው ጤና
“ፀሐይ መማር ትወዳለች” በተሰኘው የፓፔት ትርኢት የሚታወቀው ዊዝኪድስ ወርክሾፕ፤ በጤናና በጤና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 39 ፊልሞችንና 12 መፃህፍትን አዘጋጅቶ ሊያስመርቅ መሆኑ ተገለፀ። በህፃናት ጤና ዙሪያ ግንዛቤ ለማስጨበጥና የባህርይ ለውጥ ለማምጣት ያስችላል ተብሎ ከዩኤስኤይድ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የተሰሩት የህፃናት ፊልምና መፃህፍት፣ በመጪው…
Read 4135 times
Published in
ዋናው ጤና
ቅን ጤናማና የበለፀገ ትውልድን ማፍራት አላማው ያደረገውና በ2024 ኢትዮጵያን በዓለም ቁጥር አንድ አገር ማድረግ የሚል ራዕይን ይዞ የሚንቀሳቀሰው ቅን ቡድን በየሳምንቱ የህይወት ክህሎት ስልጠናን በመስጠት ላይ ነው፡፡ ከቡድኑ መሥራችና መሪ አባላት መካከል አንዱ የሆነው አቶ ሲሳይ ምህረት ለአዲስ አድማስ እንደተናገረው…
Read 6973 times
Published in
ዋናው ጤና
የስብሰባ አዳራሹን የሞላውን ተሰብሳቢ ስሜት የሚፈታተን፣ የብዙዎችን ልብ በሃዘን የነካና “ወይ ሰው መሆን” የሚያሰኘው የህይወት ውጣ ውረድ ታሪካቸው ስሜት ይነካል፡፡ የኑሮ ሸክሙ ከብዷቸው፤ በልቶ ማደሩ ብርቅ ሆኖባቸው፣ ለእህል ያላነሱ ለሥራ ያልደረሱ ህፃናት ልጆችን ይዘው ለችግር የተጋለጡ እናቶች ያሳለፉትን መሪር የህይወት…
Read 4529 times
Published in
ዋናው ጤና
በተፈጥሮ የከንፈርና ላንቃ ስንጥቅ ችግር አጋጥሟቸው ለዓመታት በከፍተኛ የጤና ችግር ሲሰቃዩ ለቆዩ 33 ህፃናትና ወጣት ህሙማን በሶማሌ ክልል ጐዴ ሆስፒታል ነፃ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ተሰጣቸው፡፡ በፕሮጀክት ሐረር ኢትዮጵያ አስተባባሪነት፣ በጐዴ ሆስፒታል በተከናወነው የነፃ ህክምና ፕሮግራም ላይ ለህሙማኑ የቀዶ ህክምናውን ያደረጉት…
Read 3560 times
Published in
ዋናው ጤና
“ህዝቤ ለካ ስጋ ቤት ደጃፍ የማይጠፋው …” ሁልጊዜ በዓል ሲቃረብ በዓሉን በዓል ለማስመሰል የተለያዩ የምግብና የመጠጥ አይነቶችን በብዛት ማዘጋጀት የተለመደ ነው፡፡ ምንም እንኳን የኑሮ ውድነቱ የህብረተሰቡን እንደልብ የመሸመት ፍላጐት ቢገድበውም ሁሉም እንደአቅሙ ደረጃ ለበዓሉ አስፈላጊ ናቸው የሚላቸውን ነገሮች መሸማመቱ አይቀሬ…
Read 4573 times
Published in
ዋናው ጤና
ገመርቱ ክንዴ ተወልዳ ያደገችው አዋሳ ከተማ እምብርቱ ላይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጥርን ድጋፍ አድርገው በተሰሩ ላስቲክ ቤቶች ውስጥ ነው። የህይወትን ሀሁ በጎዳና ላይ የጀመረችው ገመርቱ የህይወትዋን አብዛኛውን ዕድሜ ያሳለፈችውም እዛው ጎዳና ላይ ነበር፡፡ እናትና አባቷ በጎዳና ህይወት ውስጥ ተዋውቀውና ትዳር…
Read 4363 times
Published in
ዋናው ጤና