ዋናው ጤና
Saturday, 15 August 2015 16:23
ስለ ጉንፋን ነገሬ የማንላቸው አንዳንድ ነጥቦች
Written by መታሰቢያ ካሳዬ metijossy@gmail.com
የበር እጀታ የጉንፋን ቫይረስን ሊያስተላልፍ ይችላል ጉንፋንን ከቅዝቀዜና ብርድ ጋር በቀጥታ የሚያገናኘው ነገር ባይኖርም እንዲህ እንደ አሁኑ ክረምት በሚሆንበት ወቅት ብዙዎቻችን ለጉንፋን መጋለጣችን አይቀሬ ነው፡፡ ዝናብ፣ ብርድና መጥፎ ሽታ ለጉንፋን መከሰት የራሳቸውን ድርሻ የሚያበረክቱ ቢሆንም ዋናው የጉንፋን መንስኤ ግን ቫይረስ…
Read 26315 times
Published in
ዋናው ጤና
ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ወሳኝ የሆነ አዲስ የላብራቶሪ ምርመራ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት (ፓስተር) የተጀመረ ሲሆን ምርመራው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና በቅርቡ እንዲጀመር የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ቀደም ሲል በአገሪቱ ያልነበሩና በውጭ አገር እጅግ ከፍተኛ ዋጋ የሚያስወጡ የላብራቶሪ ምርመራዎችን ለማድረግ…
Read 2984 times
Published in
ዋናው ጤና
ክብደትን መቀነስ የልብ በሽታን ለማስወገድ ትክክለኛውመንገድ ነው፡፡ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት የደም ቅዳ ሴሎቻችን እንዲጠቡ ያደርጋቸዋል፡፡ በዚህ ሳቢያም የኮሌስትሮል ዝቃጮች እንዲሰበሰቡና እጢ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ ይህ ደግሞ አደገኛ የልብ ህመም እንዲከሰትብዎ ምክንያት ይሆናል፡፡ ክብደትዎን በመቀነስ በተለይም የሆድ አካባቢ ቦርጭዎን በማጥፋት የደም ቅዳ…
Read 8551 times
Published in
ዋናው ጤና
የታይፎይድ አምጪ ባክቴሪያ የሚከሰተው በሰው ላይ ብቻ ነው ለበሽታው የሚታዘዙ አብዛኛዎቹ መድኀኒቶች ከበሽታው ጋር ተላምደዋል አብዛኛውን ጊዜ በተበከለ ምግብና ውሃ ሳቢያ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈውና በተለምዶ የአንጀት ተስቦ እየተባለ የሚጠራው ታይፎይድ መነሻው “ሳልሞኔላ ታይፊ” የሚባል ባክቴሪያ ነው፡፡ ይህ ባክቴሪያ የሚኖረው…
Read 12446 times
Published in
ዋናው ጤና
ለዓመታት ዋጋው ዝቅና ከፍ እያለ ሲያማርረን ከርሞ፣ ዛሬ ዋጋው ብቻ ሳይሆን ገበያ ውስጥ አለመገኘቱ የሚያስጨንቀን ስኳር፣ በጤናችን ላይ ቀላል የማይባል መዘዝ እንደሚያስከትል የሥነ ምግብ ተመራማሪዎች ይገልፃሉ፡፡ ለመሆኑ ይህንን ዋጋው ጣራ ከመንካቱም በላይ እንደ ልባችን መሸመት ያልቻልነውን ስኳር ባንጠቀም ምን ይቀርብናል?የሥነ…
Read 11426 times
Published in
ዋናው ጤና
የፀጉር መሳሳት የበሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ የታይፎይድ እጢና የስኳር በሽታዎች የፀጉር መሳሳትን የሚያስከትሉ በሽታዎች ናቸው፡፡ ችግሩ ከመባባሱና አስከፊ ሁኔታ ላይ ከመድረስዎ በፊት ሃኪምዎን ያማክሩ፡፡ አመጋገብዎን ያስተካክሉ፡፡ የተስተካከለ አመጋገብ ጤናዎንና አካልዎን ብቻ ሳይሆን በፀጉርዎ ላይም የራሱን አሉታዊና አዎንታዊ ተፅዕኖዎች ማሳረፍ ይችላል፡፡…
Read 9378 times
Published in
ዋናው ጤና