ዋናው ጤና

Rate this item
(19 votes)
ወቅቱ ክረምት ነው፡፡ ልጆች የዓመቱ ትምህርታቸውን አጠናቀው እረፍት የሚያደርጉበት ጊዜ፡፡ በዚህ የክረምት ወቅት ልጆች እንደየአካባቢያቸው፣ እንደየቤታቸውና እንደየልማዳቸው የእረፍቱን ጊዜ የሚያሳልፉባቸው መዝናኛዎች አሏቸው፡፡ በአሁኑ ጊዜ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች በስፋት እየተለመዱ ከመጡ የልጆች መዝናኛዎች መካከል ፊልሞች፣ ጌሞችና ፕሌይ ስቴሽኖች ይጠቀሳሉ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ከ800 በላይ ሰዎች ተመራቂዎቹን ለመቅጠር ተመዝግበው ይጠባበቃሉ- የሰለጠኑ ሞግዚቶች የሙያ ምዘና ብቃት ፈተና (coc) ይወስዳሉ- ከማዕከሉ የተመረቁ ሞግዚቶች በ1500 ብር መነሻ ደሞዝ ይቀጠራሉ በሰለጠነው ዓለም የህፃናት አያያዝና አስተዳደግ ራሱን የቻለ ሳይንስ ሆኖ በከፍተኛ ደረጃ ትምህርት የሚሰጥበት ሙያ ነው፡፡ ትውልድን በጥሩ…
Rate this item
(2 votes)
ቤተሰቧና የአካባቢው ህብረተሰብ ለአምስት ቀናት ጭንቅ ውስጥ ነው የከረሙት፡፡ ባህላዊ መድሃኒቶችን ሲያደርጉና በየእምነታቸው ሲፀልዩ ሰንብተዋል፡፡ ደፍሮ ወደ ህክምና ተቋም የመውሰድ ሃሳብን የሰነዘረ ግን አንድም አልነበረም፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሴት ልጆች ላይ የሚፈፀም ግርዛት ወንጀል እንደሆነ ሲነገር ሰምተዋል። ለዓመታት ከዘር ዘር…
Rate this item
(15 votes)
በጉንፋን የተያዘን ሰው ከሚጨብጡት ቢስሙት ይሻላል የክረምቱን መግባት ተከትለው የሚከሰቱ እንደ ጉንፋን ያሉ የጤና ችግሮች ለበርካቶቻችን ጤና መጓደል ዋንኛ ምክንያቶች ናቸው፡፡ እነኚህ የጤና ችግሮች የአተነፋፈስ ስርዓትን የሚያውኩና ለከፋ የጤና ችግር የሚዳርጉን ሲሆኑ በክረምቱ ወራት መግቢያና መውጫ ላይ በስፋት የሚከሰቱ ናቸው፡፡…
Rate this item
(42 votes)
 ለ11 ዓይነት በሽታዎች ፍቱን መድሃኒት አለኝ ይላሉ በዕፅዋትና የባህል መድሃኒት ዘርፍ ለ25 ዓመታት ምርምር አድርገዋል ከጫት ወይን የሚሰራበትን መንገድ በምርምር ማግኘታቸውን ይናገራሉ ለዓመታት በተማሩበትና በሰለጠኑበት የማህፀንና ፅንስ ህክምና ሙያ በተለያዩ የመንግስትና የግል ሆስፒታሎች ረዘም ላለ ጊዜያት አገልግለዋል፡፡ ከዘመናዊው የህክምና ሙያ…
Rate this item
(1 Vote)
በእናቶችና ህፃናት ጤና እንክብካቤ ላይ አተኩሮ ላለፉት 42 ወራት በአማራ፣ በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ሲንቀሳቀስ የነበረውና WATCH (Women and their Children Health) የተባለው ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡ በካናዳ መንግስት ድጋፍ በፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያና በኢትዮጵያ የፅንስና ማህፀን ሐኪሞች ማህበር የጋራ…