ዋናው ጤና
ነባሩን መላምት የሚያፈርስ የጥናት ውጤት ተገኝቷልአበረታች መድኀኒቶች መጀመርያ የተሰሩት የደም ማነስ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ለመርዳት ታስቦ ነበር፡፡ መድኀኒቱ የደም ማነስ ባለባቸው ሰዎች ላይ ያመጣው ለውጥ፣ ቀይ የደም ሴላቸውን ቁጥር በመጨመር የተሻለ አቅምና ብርታት ለማግኘት የሚፈልጉ ስፖርተኞችን ቀልብ ሳበ፡፡ በተለያዩ የስፖርት…
Read 3744 times
Published in
ዋናው ጤና
ኢትዮጵያን በኤችአይቪ ምርመራና የምክር አገልግሎት ጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርድ ላይ ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ዩኤንኤድስ የተባለ ድርጅት አስታወቀ፡፡ በስምንት ሰዓት ጊዜ ውስጥ ለሁለት ሺህ ሰዎች ነፃ የኤችአይቪ ምርመራና ምክር አገልግሎት በመስጠት፣ አገሪቱን በጊነስ መዝገብ ላይ ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት፣ በጋምቤላ ክልል…
Read 2481 times
Published in
ዋናው ጤና
ከ1ሚ. በላይ ህዝብ ተኝቶ መታከም በሚያስፈልገው የአዕምሮ ህመም ይሰቃያልበአዕምሮ ህሙማን ህክምና ማዕከል ያሉት አልጋዎች ከ700 አይበልጡምበርካታ ሰዎች የአዕምሮ ጤና ችግር እንደገጠማቸው የሚጠቁሙ ምልክቶች ቢታይባቸውም ታማሚነታቸውን አምነው ለመቀበልና ለችግራቸው መፍትሄ ለመፈለግ ፈቃደኞች እንዳልሆኑ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ አዕምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ለጉዳት ሊዳረግና…
Read 5173 times
Published in
ዋናው ጤና
ቤልጂየማዊው ፒተር ፒዮ የኢቦላ ቫይረስን ለመጀመሪያ ጊዜ ከመረመሩና ለቫይረሱም ስያሜ ከሰጡ ሳይንቲስቶች አንዱ ነው፡፡ በቅርቡ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለጋዜጣው በሚመች መልኩ አቅርበነዋል መልካም ንባብ፡፡“እሼ እዛው ነዋሪ ገበሬ ነው፡፡ ሞቅ ይለዋል! አንዱ ገንዘብ ሰጥቶ ምግብ በሳህን አርጎ ሂድ ወደሚስትህ…
Read 3512 times
Published in
ዋናው ጤና
በሽታው በፍጥነት ህክምና ካላገኘ ለሞት ሊዳርግ ይችላል የበሽታው ምልክቶች ከአሜባ ምልክቶች ጋር ተመሳሳይነት አላቸው በሽታውን ለማከም ይሰጡ የነበሩት መድሃኒቶች ከባክቴሪያው ጋር ተላምደዋል “የምግብ ፍላጐቷ እየቀነሰ፣ ሰውነቷ እየከሳና እየደከመ ሲሄድ ሃሳብ ገባኝ፡፡ በየዕለቱ ምግብ በቀመሰች ቁጥር ሽቅብ ሲተናነቃት ስመለከት ደግሞ ልቤ…
Read 60138 times
Published in
ዋናው ጤና
በሰው ልጆች አመጣጥ ጥናት መስክ ውስጥ አለማቀፍ ቁልፍ ግኝት እንደሆነች የሚነገርላት ሉሲ (ድንቅነሽ) ቅሬተ-አካል በአፋር ክልል ሃዳር የተባለ አካባቢ በቁፋሮ የተገኘበት 40ኛ ዓመት በያዝነው ወር በአሪዞና ዩኒቨርሲቲ እንደሚከበር ሳይንስ ኒውስ ድረገጽ ዘገበ፡፡ዶናልድ ጆንሰን እና ቶም ግሬይ በተባሉ አንትሮፖሎጂስቶች እ.ኤ.አ በ1974…
Read 4344 times
Published in
ዋናው ጤና