ዋናው ጤና

Rate this item
(2 votes)
መድኃኒት ቤት (ፋርማሲ) ሄደው ሐኪም ያዘዘልዎትን የመድኃኒት መግዣ ወረቀት ሲሰጡ ፋርማሲስቱ፣ አወሳሰዱን በብልቃጡ ኮሮጆ ወይም ክኒኑን በጠቀለለበት ወረቀት ላይ ‹በቀን አንድ ጊዜ› ብለው ይሰጣሉ፡፡ ስህተቱ መድኃኒቱን ያዘዘው ሐኪም ይሁን ወይም የፋርማሲስቱ አይታወቅም እንጂ ልክ አይደለም፡፡ መድኃኒቱስ ‹በቀን አንድ ጊዜ› ይወሰድ።…
Rate this item
(22 votes)
የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት? ለምንድነው ሎሚ የጤና ግምጃ ቤት (ሱፐር ሃውስ) የሆነው? የኦሜጋ-3 እጥረት እንዴት ከድባቴና (ድብርት) ከአንዳንድ አካላዊ ችግሮች ጋር ይያያዛል? በየዕለቱ ከምንመገባቸው ምግቦች እነዚህን ጠቃሚ ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲዶች ከየትኞቹ ምግቦች እናገኛለን? ለዓይንዎ ብርሃን ይጨነቃሉ?…
Saturday, 28 June 2014 11:25

ጤናማ አመጋገብ ይኑርዎት

Written by
Rate this item
(5 votes)
ጤናማ አመጋገብ ከተከተሉ ጤናማ የሰውነት ገጽታ ይኖርዎታል፡፡ ለጋ ፍራፍሬና አትክልት የሰውነት ቆዳ ህዋሳትን ይበልጥ የማይናወጡ በማድረግ ጤንነታቸውን የሚጠብቁ ሲሆኑ ከዶሮና ከዓሳ የሚገኘው ሊን ፕሮቲን ደግሞ የሰውነት ቆዳ እንዲታደስ በማድረግ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ነው። ውሃ ይጠጡ የጤና ባለሙያዎች በቀን ከ6 እስከ…
Rate this item
(3 votes)
የነጭ ሽንኩርት ጠረን የሚፈጠረው ሰልፈር የተባለውን ማዕድን ከያዙ አራት ዋና ዋና ውህዶች ነው፡፡ እነዚህ ውህዶች ሲበሉ ደም ዝውውር ውስጥ ይገቡና በሳምባና በላብ ዕጢዎች ይወጣሉ፡፡ ይህ ሂደት ግን መጥፎ ጠረናቸው እንዲቀንስ አያደርግም። በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ያሉ የምግብ ሳይንቲስቶች፣ የነጭ ሽንኩርትን ጠረን…
Saturday, 21 June 2014 14:39

ያልተጋበዙ እንግዶች

Written by
Rate this item
(4 votes)
እነዚህ እንግዶች አውቀንና ፈቅደን፣ ቄጠማ ጎዝጉዘንና ፈንዲሻ ቆልተን፣ ቡና አፍልተን፣ ምግብ አዘጋጅተን፣ … “ቤት ለእንቦሳ” ሲሉን “እንቦሳ እሰሩ” በማለት በደስታና በፌሽታ የምንቀበላቸው አይደሉም፡፡ ካለእኛ ፈቃድና እውቅና ውስጣችን ገብተው በመኖር ምግባችንን የሚጋሩንና (በአብዛኛው ሕፃናትን ለሞት) የሚዳርጉ አደገኛና አስጠሊታ ተውሳኮች ናቸው፡፡ እንግዲህ…
Rate this item
(1 Vote)
ሲመረጡ “ልከኛ” የነበሩ የፓርላማ አባላት “ዙጦ” ሆነዋል የደቡብ አፍሪካ መንግስት ለበርካታ ዓመታት ኤችአይቪ/ኤድስን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ትግል ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ የጤና ባለሙያዎች እንደሚሉት፤ አሁን ትኩረቱን ከልክ በላይ ውፍረት ላይ ማድረግ አለበት፡፡ መቀመጫውን ለንደን ባደረገው “Lancet” የተሰኘ የህክምና ጆርናል ላይ የታተመ ዓለም አቀፍ…