ዋናው ጤና

Rate this item
(24 votes)
ቫይታሚኖች ሰውነታችንን ዕድገት ተፋጠነ ለማደስረግ፣ ከበሽታ ለመከላከል፣ ከውጥረት እና ተያያዥ ችግሮች ሰውታችንን ለመጠበቅ የህዋሳቶቻችንን የመከፋፈልና መራባት ሂደት በማገድ ዘርን ተክቶ ለማለፍና ልጅ ለመውለድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታዎች አሏቸው፡፡ ለሰውነታችንና አስፈላጊ የሆኑ ቫይታሚኖች በአብዛኛው በሰውነታችን ውስጥ የሚሰሩ ሲሂን…
Rate this item
(0 votes)
ውድ የጤና አምድ አዘጋጅ:- የሰላሳ ሁለት ዓመት ሴት ነኝ፡፡ ከስምንት ዓመት በፊት ከመሰረትኩት ትዳሬ ሶስት ልጆችን አፍርቻለሁ፡፡ በትምህርቴ እምብዛም ባለመግፋቴ፣ የእኔ የምለው ቋሚ ሥራ የለኝም፡፡ የቤተሰባችን መተዳደሪያ የባለቤቴ ወርሃዊ ደመወዝ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ኑሮአችን ብዙም የሚያወላዳ አይደለም፡፡ የቤተሰባችን ቁጥር ከዚህ…
Rate this item
(6 votes)
በከተማችን ካሉ የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች በትክክለኛ ባለሙያ የታገዘ ህክምና የሚሰጡት ከግማሽ በታች ናቸው ለጥርስ ህክምና እስከ 25 ሺህ ብር ድረስ የሚያስከፍሉ ክሊኒኮች አሉ በፒያሣው አትክልት ተራ አካባቢ መደዳውን ከተደረደሩት የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች በአንደኛው ነበር ቀንና ሌሊት እየጠዘጠዘ እንቅልፍ የነሳትን ጥርሷን…
Rate this item
(15 votes)
ሴቶች በስትሮክ የመጠቃት ዕድላቸው ከፍተኛ ነውየሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ውስጥ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚያደርገውን ቆይታ አጠናቆ ሊመረቅ የወራት እድሜ ቀርተውታል፡፡ ወላጆቹ የቤቱ የበኩር ልጅ የሆነውን ይህን ወጣት በታላቅ ተስፋ…
Rate this item
(2 votes)
ህገወጥ መድሃኒቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል መሣሪያ ለጤና ጥበቃ ሚ/ር አበርክቷል በህክምና፣ በመድሃኒትና በኬሚካል ዘርፍ አዳዲስ ምርቶችን በማቅረብ የሚታወቀውና ዋና መ/ቤቱ በጀርመን አገር የሆነው መርክ የተሰኘው ድርጅት በኢትዮጵያ ሥራ ጀመ፡፡ ይህ በአዲስ አበባ ከተማ የተከፈተው አዲስ ድርጅት ሱዳንን፣ ኢትዮጵያንና ፈረንሳይኛ ተናጋሪ የሆኑ…
Saturday, 10 May 2014 12:32

ውሀና ጠቀሜታዎቹ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ከመተኛትዎ በፊት አንድ ብርጭቆ ውሃ ይጠጡ፡፡ ስትሮክን እና የልብ ህመምን ለመከላከል ይረዳዎታልና ጠዋት ከእንቅልፍዎ እንደተነሱ 2 ብርጭቆ ውሃ ከጠጡ ውስጣዊ የሰውነት አካላትዎን ለማነቃቃት ያግዝዎታል፡፡ ሻወር ከመውሰድዎ በፊት አንድ ብርጭቆ ውሃ የሚጠጡ ከሆነ ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመከላከል ይጠቅሞታል፡፡ ከምግብ በፊት አንድ…