ዋናው ጤና
ከመተኛትዎ በፊት አንድ ብርጭቆ ውሃ ይጠጡ፡፡ ስትሮክን እና የልብ ህመምን ለመከላከል ይረዳዎታልና ጠዋት ከእንቅልፍዎ እንደተነሱ 2 ብርጭቆ ውሃ ከጠጡ ውስጣዊ የሰውነት አካላትዎን ለማነቃቃት ያግዝዎታል፡፡ ሻወር ከመውሰድዎ በፊት አንድ ብርጭቆ ውሃ የሚጠጡ ከሆነ ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመከላከል ይጠቅሞታል፡፡ ከምግብ በፊት አንድ…
Read 4171 times
Published in
ዋናው ጤና
በኢትዮጵያ 800ሺ የሚሆኑ ሰዎች ለዓይነ ስውርነት አደጋ ተጋልጠዋል41 ሚሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ህዝቦች በትራኮማ ተጠቅተዋል ትራኮማ በዓለም ዙሪያ 1.3 ሚሊዮን ለሚሆን ዓይነ-ስውርነት መንስኤ ነውተወልዳ ካደገችበት የትግራይ ክልል መሰዋክቲ ወረዳ፣ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ከሁለት ዓመት በፊት ነው፡፡ ወላጆቿ እጅግ በከፋ ድህነት…
Read 6931 times
Published in
ዋናው ጤና
የሰርግ ወቅት ነው፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን ኩለው የሚድሩበት፣ ጥንዶች የሚሞሸሩበትና ሆቴሎች፣ መናፈሻዎችና መንገዶች በሙሽሮች የሚጨናነቁበት የሰርግ ወቅት፡፡ እንዲህ እንደዛሬው ተጋቢዎቹ እርስ በርሳቸው ተዋውቀው፣ በጓደኝነት ቆይተውና ጉዳያቸውን ሁሉ በውጪ ጨርሰው ለጋብቻ የሚበቁበት ሁኔታ ከመፈጠሩ በፊት፣ ጥንዶች ጋብቻቸውን የሚፈፅሙት በቤተሰብ ይሁንታና ፈቃድ ነበር፡፡…
Read 5233 times
Published in
ዋናው ጤና
ህክምናውን ለማግኘት በርካቶች ተመዝግበው እየተጠባበቁ ነውዘርፉ ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር ሊደረግበት እንደሚገባ ባለሙያው ይናገራሉ “ሁለቱም ኩላሊቶቼ ከጥቅም ውጪ ሆነው የኩላሊት እጥበት ህክምና (ዳያላሲስ) ከጀመርኩ ሶስተኛ ዓመቴን ይዣለሁ፡፡ ለዚህ ህክምና በየሳምንቱ የምከፍለው 3200 ብር ኑሮዬን ከመሰረቱ ማናጋቱ አይቀርም፡፡ አይኔ እያየ ወደ ሞት…
Read 5002 times
Published in
ዋናው ጤና
በዓለም ዕድሜያቸው ከ45 ዓመት በላይ ከሆናቸው አራት ሴቶች ሶስቱ የአጥንት መሳሳት ችግር አለባቸው በተለይ በከተሞች አካባቢ ችግሩ ተባብሷል ፎስፈሪክ አሲድ ያለባቸውን ለስላሳ መጠጦች ማዘውተር ለችግሩ መነሻ ሊሆን ይችላል በሽታው ከነመኖሩም ሣያስታውቅ በድንገት ለሞት የሚዳርግ ችግር ሊፈጥር ይችላል ቀደም ባሉት ዘመናት…
Read 10570 times
Published in
ዋናው ጤና
“በህይወቴ እንደ ፎቅና ሊፍት የምጠላው ነገር የለኝም” ከአለም ህዝብ ከ10 በመቶ በላይ የፎቢያ ተጠቂ ነው ሴቶች ከወንዶች ሁለት እጥፍ ያህል በፎቢያ ይጠቃሉ ከፍ ያሉ ሥፍራዎችን የመፍራት ችግር (ፎቢያ) እንዳለበት ያወቀው የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበረበት ወቅት ነው፡፡ የመማሪያ ክፍላቸው ወደሚገኝበት 3ኛ…
Read 9155 times
Published in
ዋናው ጤና