ዋናው ጤና

Rate this item
(16 votes)
ከአዲስ አበባ 135 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የመተሀራ ከተማ የነዋሪዎች ቁጥር አነስተኛ ነው፡፡ ሆኖም ከተማዋ ጅቡቲን ጨምሮ ከተለያዩ ቦታዎች የሚመጡ መንገደኞችና ሹፌሮች መናኸሪያ ናት፡፡ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ ከተማዋ ትሟሟቃለች፡፡ ቡና ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች ይደምቃሉ፡፡ መተሃራ ህንፃ የበዛባት ከተማ አይደለችም፡፡…
Rate this item
(5 votes)
የፋሲካ አመጋገባችን እንዴት ነው? ተልባ የጨጓራን መላጥ ይከላከላል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ግምት ከሚሰጣቸው በዓላት አንዱ በሆነው የፋሲካ በዓል ዋዜማ ላይ እንገኛለን፡፡ በዓሉ ከአምሣ አምስት ቀናት ፆም በኋላ የሚከበር በአል እንደ መሆኑ አከባበሩም ከሌሎቹ በዓላት ለየት ባለ መልኩ ነው፡፡…
Rate this item
(15 votes)
በዓለም ላይ ካሉ ጥንዶች 15 በመቶ ያህሉ መካኖች ናቸው ሴቶች ለመካንነት 50% ድርሻ ሲኖራቸው፤ ወንዶች 20% ድርሻ አላቸው ሳውና ባዝ አዘውትሮ መጠቀምና በሙቅ ውሃ መዘፍዘፍ ለመካንነት ይዳርጋል ከአምስት ዓመታት በፊት በገቢዎችና ጉምሩክ መ/ቤት ውስጥ በሥራ ላይ ሣለች ነበር የዛሬውን ነጋዴ…
Saturday, 20 April 2013 12:16

የሕይወት ስንቅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከ1/3ኛ በላይ የህፃናት ሞትን በክትባት መከላከል ይቻላል የፈንጣጣ በሽታ በኢትዮጵያ መኖሩ በታወቀ ጊዜ ከፓሪስ የህክምና ፋኩሊቲ የተውጣጡ ቡድኖች ህዝቡን ለመከተብ በሚል በ1890 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ያኔ ህብረተሰቡ ስለ ፈንጣጣ በሽታም ሆነ ስለሚሰጠው ክትባት ምንም ግንዛቤ ስላልነበረው፣ ክትባቱን ለመውሰድ ፈቃደኛ…
Rate this item
(2 votes)
በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች ለህልፈት ይዳረጋሉ መንስኤው ምንድነው?ህክምናውስ? የቀድሞዋ የእንግሊዝ ጠ/ሚ ማርጋሬት ታቸር ህይወታቸውን ያጡት በስትሮክ ነው ከሰውነታችን ወደ አንጐላችን ህዋሣት የሚሰራጨው ደም በተለያዩ ምክንያቶች ሲቀንስ ወይም ሲዛባ በተወሰነ የአንጐላችን ክፍል ተግባር ላይ መስተጓጐልን ያስከትላል፡፡ ይህ በድንገተኛ የአንጐል የደም ስርጭት…
Rate this item
(4 votes)
ፒያሳ በሚገኘው ሜሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ክሊኒክ አካባቢ በቋሚነት የሚያንዣብቡት ደላሎች ወደክሊኒኩ የሚያመሩ የመሰሏቸውን ወጣት እንስቶች አያሳልፉም “ክሊኒኩ ተዘግቷል፤ ወዴት ናችሁ?” በማለት በጥያቄ ያጣድፋሉ፡፡ ከቀናቸውና የሚያነጋግራቸው ካገኙ “የክሊኒኩ ዋና ዶክተር የግሉን ክሊኒክ ስለከፈተ እዛ ልውሠድሽ” በማለት ማግባባት ይጀምራሉ፡፡ አሁንም ከተሳካላቸው (በአብዛኛው ይሳካላቸዋል)…