ዋናው ጤና
የእርግዝናዋን መጨረሻ ሣምንታት ያሣለፈችው በጭንቅ ነበር፡፡ የበላችው ምግብ አለመርጋት፣ ከፍተኛ ራስ ምታትና ከባድ የወገብ ህመም በእርግዝና መጠናቀቂያ ሣምንታት አካባቢ የገጠሟትና ለከፍተኛ ሥቃይ የዳረጓት በሽታዎች ነበሩ፡፡ እርግዝናዋን የምትከታተልበት ጤና ጣቢያ ውስጥ ያገኘቻት የጤና ባለሙያ ችግሩ በአብዛኛው በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ችግር መሆኑንና…
Read 6798 times
Published in
ዋናው ጤና
ጥንታውያን ግሪኮች ከባድ የህመም ስቃይን ለመቀነስ ወይንም ከበድ ላሉ የቀዶ ህክምና ሥራዎች በድብደባ ራስን የማሳት ዘዴን ይጠቀሙ ነበር፡፡ ለጥርስ ህክምናም ሐኪም ዘንድ የቀረበ ታማሚ በደህና ቡጢኛ መንጋ ጭላውን በቦክስ ይመታና ራሱን እንዲስት ይደረጋል፡፡ ግሪካውያኑ ይህንን ዘዴ በሥራ ላይ ከማዋላቸው በፊት…
Read 5863 times
Published in
ዋናው ጤና
ስልጣኔ ወለድ ሞት የሚያስከትል የጤና ችግርዓለማችን በየጊዜው በምታሳየው የስልጣኔና የቴክኖሎጂ ዕድገት ልክ የጭንቀት/ውጥረት ችግሮችም በየጊዜው እያደጉና እየተስፋፉ መሄዳቸው፣ ስልጣኔ ለጭንቀት/ውጥረት ችግሮች መባባስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን አመላካች ነው ሲሉ በርካታ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በ2009 ዓ.ም ይፋ ባደረገው…
Read 16978 times
Published in
ዋናው ጤና
“ፅንብ ማቋረጥ የወሊድ መከላከያ ተደርጐ ሊታሰብ አይገባም”እንዲያው እግር ጥሎት አልያም ጉዳይ ኖሮት ፒያሳ ካቴድራል ትምህርት ቤት አካባቢ ወደሚገኘው ሠፈር ብቅ ያለ ይታዘበው፣ ይገረምበት ነገር አያጣም፡፡ በለጋ የወጣትነት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች በአካባቢው በብዛት ውር ውር ሲሉ መመልከቱም አይቀርም። ወጣቶቹ…
Read 8870 times
Published in
ዋናው ጤና
መንስኤዎቹ ምንድን ናቸው? ህክምናውስ?የማይድን በሽታ ነው ይባላል…እውነት ነው?በሚሰማት የህመም ስሜት ሣቢያ በሥራ ገበታዋ ላይ በአግባቡ ለመገኘት አለመቻሏ ከቅርብ አለቃዋ ጋር በተደጋጋሚ አጋጭቷታል፡፡ ህመሙ መጣ ሲሉት እየጠፋ፣ ጠፋ ሲሉት እየመጣ ግራ ሲያጋባት፣ ሁኔታውን ለቅርብ ጓደኛዋ አማከረቻት፡፡ ከግራ ጡቷ ሥር እብጠት መኖሩንና…
Read 8747 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 15 December 2012 12:45
በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ ህይወታቸው ያልፋል ስትሮክ - ድንገተኛው አደጋና ቅጽበታዊው ሞት
Written by
የሰውነታችን አጠቃላይ አዛዥና ተቆጣጣሪ በሆነው አንጐላችን ላይ በድንገት ተከስቶ ለአካል ጉዳተኛነትና ለሞት የሚዳርገው ስትሮክ፣ ዛሬ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለማችን ህዝቦች አሳሳቢ የጤና ችግር ሆኗል፡፡ የዓለማችን ታላላቅ መሪዎችን ጨምሮ በርካታ ስመጥርና ተፅእኖ ፈጣሪ የተባሉ ሰዎችን ሁሉ በድንገት ለሞት አብቅቷል - ስትሮክ፡፡ ሰውነታችን…
Read 11268 times
Published in
ዋናው ጤና