ዋናው ጤና
የጀርባ አጥንቶች መላው ሰውነታችንን ተሸከመው ከመያዛቸውም በላይ የእያንዳንዳችን አቋቋም አካሄድ፣ አቀማመጥና አተኛኘት ይወስናሉ፡፡ በዚህ የሠውነታችን ክፍል ላይ የሚደርስ ጉዳት ለብዙ የጤና ችግሮች መንስኤ ለሆነው ችግርና ለጀርባ ህመም መነሻ ምክንያት ይሆናል፡፡ በአገራችን የሚገኙ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማትን መሰረት አድርገው የሚወጡ መረጃዎች…
Read 34328 times
Published in
ዋናው ጤና
አንድ ሳይካትሪስት ሐኪም ለ2 ሚ. ሕዝብ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያሟላ የአዕምሮ ሕክምና ሆስፒታል በኮተቤ እየተሰራ ነው ከአንጎል ሕመም አንፃር ስናየው የሰው ልጅ የአዕምሮ ሁኔታ ሃይማኖታዊ በሆነ መልኩ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በተለያየ እምነት ትልቅ ተፅዕኖ ስር ሊገባ ይችላል፡፡ እነዚህ ተፅዕኖዎች ባደገበት…
Read 6207 times
Published in
ዋናው ጤና
“ህዝቤ ሆይ በእዳሪ የሚተላለፉ በሽታዎች እየተበራከቱ ነውና እዳሪህን በመኖሪያ ቤትህ አጠገብ ጉድጓድ እየቆፈርክ ተቀመጥ፡፡ ሳትቆፍር እዳሪ ተቀምጠህ ክፉ በሽታ የተገኘብህ እንደሆነ መቀመጫህን ለደመወዝተኛ አደርገዋለሁ፡፡”ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ይህንን አዋጅ ያስነገሩት ጥቅምት 25 ቀን 1998 ዓ.ም ነበር፡፡ በወቅቱ ንጉሱ አዋጁን ያስነገሩበት ምክንያትም…
Read 2591 times
Published in
ዋናው ጤና
የጥርስ በሽታ፣ ጉንፋን፣ የሳንባ በሽታ የድብርት ተጠቂዎች ላይ በስፋት ይታያሉ ድሮ ድሮ በስልጣኔ ያደጉና የበለፀጉ አገራት ችግር እንደሆነ ይታሰብ የነበረው Depression (ድብርት) ዛሬ ምን በልተን እናድር ይሆን የሚል ሃሳብ ሰቅዞ የያዛቸው ታዳጊ አገራትም አሳሳቢ ችግር ሆኗል፡፡ ችግሩ ከገጠር አካባቢዎች በባሰ…
Read 8862 times
Published in
ዋናው ጤና
የፌጦ ህክምና ሳይንሳዊ ፋይዳ የለውም የክረምቱ ወራት ተጠናቆ ወርሃ መስከረም ሊከት እነሆ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ የአዲስ ዘመን፣ የአዲስ ተስፋ፣ የአዲስ ዓመት መጀመሪያ የሆነውን ወር ሁሉም እንደአቅሙና እንደ ባህሉ ሊቀበለው ጉድ ጉዱን ተያይዞታል፡፡ አዲስ ዓመት ሲመጣ ገላን፣ ህሊናን፣ ልብስን፣ ንፁህ…
Read 9877 times
Published in
ዋናው ጤና
“አብዛኛው በሽተኛ ባህላዊ ሃኪሞችጋ ተውጦ ይቀራል” በኢትዮጵያ የአጥንት ህክምና ራሱን ችሎ መሰጠት ከጀመረበት እና ሥልጠናውም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዲፓርትመንት ተቋቁሞለት ባለሙያዎችን ማፍራት ከጀመረበት ጊዜ ወዲህ የህክምናው ፍላጐት እና ህክምናው በሚሰጥባቸው የጤና ተቋማት ላይ የሚፈጠረው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡፡ …
Read 3335 times
Published in
ዋናው ጤና