ዋናው ጤና
“አመመኝ ደከመኝ የማላውቅ ብርቱ ሠራተኛ ነበርኩ፡፡ ዛሬ ሰርቼ ተለውጬ ነገ የተሻለ ነገር ለማግኘትና ልጆቼን በጥሩ ሁኔታ ለማሳደግና ለማስተማር እጥር ነበር፡ከአገሬ ውጪ ሪያድ ውስጥ ለሰባት ዓመታት ሰርቻለሁ፡ወደ አገሬ ከመጣሁም በኋላ ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኝነት ስለነበረኝ በየድግሱና በየሠርጉ ቤት እየተጠራሁ እሠራ ነበር፡፡…
Read 3302 times
Published in
ዋናው ጤና
ምግብና ንፅህናው ያልተጠበቀ ውሃ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ችግር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ይዳርገናል፡፡ የምንጠጣውም ሆነ ምግባችን የሚዘጋጅበት ውሃ ንፅናው ያልተጠበቀ ከሆነ፣ በተበከለ ውሃ አማካኝነት ለሚከሰቱት ውሃ ወለድ በሽታዎች መጋለጣችን አይቀሬ ነው፡፡ ነፍሳችንን ለማሰንበት ወደሆዳችን የምንልከው ምግብና የምንጠጣው…
Read 23435 times
Published in
ዋናው ጤና
ወደ ሰውነታችን ውስጥ የሚገቡ ምግቦች የሃይል ምንጭ ለመሆን ወደ ጉሉኮስነት መቀየር ይኖርባቸዋል፡፡ ሰውነታችን በራሱ ተፈጥሮአዊ ዘዴ ምግቦችን ወደ ጉሉኮስነት የመቀየሩን ተግባር ያከናውናል፡፡ በምግብ መልክ ወደ ሰውነታችን ውስጥ የገባው ሁሉ የሃይል ምንጭ ይሆናል ማለት አይደለም፡፡ ሰውነታችን ከሚፈልገው የሃይል መጠን በላይ የሆነው…
Read 7992 times
Published in
ዋናው ጤና
ዲኬቲ ኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎች በሚገኙ 150 ከተሞች ውስጥ ባሉት 185 ክበባት አማካይነት በኮንዶም ስርጭቱ ላይ በስፋት እየሠራ እንደሚገኝና በአሁኑ ወቅትም ወርሃዊ የኮንዶም ሽያጩ ሁለት ሚሊዮን መድረሱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ከ500 በላይ ለሚሆኑ የኮሚሽን ሽያጭ ሠራተኞች በቢሾፍቱ ከተማ…
Read 3440 times
Published in
ዋናው ጤና
በአትክልት የሚሰራ ላዛኛ 1 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ 1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት 1 ራስ ትልቅ ሽንኩርት (ደቆ የተከተፈ) 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት (የተፈጨ) 200 ግራም እንጉዳይ (በቀጫጭኑ የተቆረጠ) 2 ካሮት (የተላጠና የተፈቀፈቀ) 1 በአራት ማዕዘን የተቆረጠ ብሪንጃል 15 ግራም በሶብላ…
Read 3228 times
Published in
ዋናው ጤና
እንዲያውም ከሰዎች ይልቅ እንስሳት ናቸው በብዛት በድንጋጤና በፍርሃት የሚሞቱት፡፡ በተለይ ወፍን በመሳሰሉ እንስሳት ላይ አደጋው የከፋ ነው፡፡ ወጥመድ ውስጥ ከሚገቡ ወፎች መካከል 50 በመቶ ያህሉ በድንጋጤ ሊሞቱ ይችላሉ፡፡ በእርግጥ፤ በቅርብ አመታት እንስሳትን ከማደን ይልቅ መጠበቅ እያመዘነ በመምጣቱ በድንጋጤ የመሞታቸው አጋጣሚ…
Read 4566 times
Published in
ዋናው ጤና