ዋናው ጤና
ጤናችን ያለበት ደረጃ፣ ሁኔታና የሚደረግለት ክብካቤ የመሻሻላችንና የዕድገታችን ዋነኛ አመልካች ከመሆኑም በላይ በኅብረተሰብም ሆነ በአገር ደረጃ ጥሩ ወይም መጥፎ የመሥራታችን መገለጫም ነው፡፡ ይህ ብቻም አይደለም፤ በኅብረተሰቡም ውስጥ በጣም ከሚፈለጉና መሠረታዊ ከሆኑ ዋና ዋና ጉዳዮች አንዱ ሆኖ ሰርጿል፡፡ ለዚህ ነው ጤና…
Read 3979 times
Published in
ዋናው ጤና
በአዲስ አበባ በየእለቱ ከ5ሺ በላይ ህገወጥ እርድ ይፈፀማል ለወራት ከሥጋና ቅቤ ታቅቦ የቆየው ህዝበ ክርስቲያን ፆሙን ፈቶ ከራቃቸው ምግቦች ጋር ሊገናኝ ነው፡፡ እለተ ፋሲካ በክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በእጅጉ የሚወደድና በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ የዛሬን አያድርገውና አብዛኛው የበዓሉ አክባሪ የቤቱ…
Read 3785 times
Published in
ዋናው ጤና
ቫይረስና ባክቴሪያ የሚገድል ሳሙና ቀርቧል አላቂ ዕቃዎች በተለያዩ አገራት በማምረትና በማከፋፈል የሚታወቀው ዩኒሊቨር ኩባንያና አል ፋራጅ ትሬዲንግ፤ ቫይረስና ባክቴሪያ የሚባል አዲስ ዓይነት “ላይፍ ቦይ” ሳሙና አቀረቡ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቋ ብሪታኒያ በ1894 ዓ.ም ለገበያ የቀረበው ላይፍ ቦይ ሳሙና ተወዳጅ ስምና ዝናውን…
Read 4527 times
Published in
ዋናው ጤና
ሆድና ጀርባን፤ ጭንና ዳሌን ለማሳመር - ሩጫና ቀላል ስፖርቶች ሰውነት የሚላላው በሁለት ምክንያቶች ነው - አንደኛ፤ በስፖርት እንቅስቃሴ እጥረት ጡንቻዎች ይደክማሉ። ሁለተኛ፤ የሰውነት የስብ መጠን መብዛት ነው። እንደ ሩጫ በመሳሰሉ ስፖርቶች የስብ መጠን ካልተስተካከለ፤ ሺ ጊዜ የጡንቻ ስፖርት መስራት የተሟላ…
Read 7680 times
Published in
ዋናው ጤና
* ህክምናው ከ3ሺ - 4ሺ ብር ክፍያ ይጠይቃል በአብዛኛው ወደ እኛ ተቋም የሚመጡ ሰዎች ችግራቸውን የፍቅር አጋሮቻቸው እንዲያውቁባቸው አይፈልጉም፡፡ ሚስት/ባል የችግሩ ተጠቂ ሆነው ሲመጡ፣ የመጣውን አካል አሰልጥኖ የፍቅር አጋሩን እንዲረዳና ከችግራቸው እንዲላቀቁ እንዲያደርግ እንመክራለን፡፡ የባልና ሚስት ተማምኖና ተስማምቶ ወደ እኛ…
Read 19013 times
Published in
ዋናው ጤና
በፀጋህ ሆስፒታል ነው፡፡ከኡራኤል ወደ አትላስ ሆቴል በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኝ፡፡ ከዚህ ቀደም አዲስ አበባ ውስጥ እንዲህ ያለ ሆስፒታል ስለመኖሩ ሰምቼ አላውቅም፡፡አንድ ቀን ፀጉሬን ለማሳመር በሄድኩበት የውበት ሣሎን፣ እናቷን ተከትላ የመጣች የተቃለች ሕጻን የቤቱ መነጋገሪያ ሆነች፡፡ሴቱ ሁሉ እሷን መነሻ አድርጎ የልጁን…
Read 8277 times
Published in
ዋናው ጤና