Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዋናው ጤና

Rate this item
(2 votes)
“በሽታውን የደበቀ መድኃኒት አይገኝለትም፤ መድኃኒቱን የደበቀ በሽተኛውን አያድንም፤ መድኃኒቱን የለመደኸ፣ በሽታ አይድንም!” “ልማድ ሲሰለጥን ተፈጥሮ ይሆናል” ሼክስፒር - ሐምሌት (ትርጉም - ፀጋዬ ገ/መድህን) ጭንቅላቷን ከተኛችበት ትራስ ላይ ቀና ማድረግ ተስኖአታል፡፡ ትኩሳቷ እንደ እሳት ያቃጥላል፡፡ ፊቷ በላብ ተጠምቋል፡ ከተኛችበት አልጋ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
“ዕቅዴ ከአገር ለመውጣት በመሞከር ድንበር ላይ ወይም በረሃ ውስጥ ለመሞት ነበር፡፡ በሱማሌ በኩል በአርትሼክ ወደ የመን ያወጣል ስለተባልኩ፣ በዛው መንገድ ጉዞ ጀመርኩና አርትሼክ ድንበር ላይ በፖሊስ ተያዝኩ፡፡ አንድ አምስት ቀን ያህል ከታሰርኩ በኋላ በሥፍራው የነበረውን የመቶ አለቃ በያዘው ጠመንጃ እንዲገላግለኝ…
Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ በሽታዎች ተይዘው አስታማሚና የቅርብ ርዳታ በማጣታቸው ምክንያት በየቦታው የወደቁና ዝናብና ፀሐይ እየተፈራረቀባቸው ለከፍተኛ ስቃይና ችግር የተዳረጉትን ወገኖች እያነሳ የሚንከባከብና የሚረዳ አንድ ምግባረ ሠናይ ድርጅት መኖሩን ሰማንና ሰሞኑን ወደ ሥፍራው ሄድን፡፡ በሮታሪ ኢንተርናሽናል ሥር የሚገኘው የፍኖተ ሮታሪ በጐ አድራጊ ክለብ…
Rate this item
(0 votes)
በድሬዳዋ ከተማ በቀን 98ሺ ኪሎ ቆሻሻ ያመነጫል ፍሳሽ ቆሻሻዎች እየደረቁ ለተፈጥሮ ማዳበሪያነት ይውላሉ አዲስ አበባን ጨምሮ ከክልል ከተሞች ሁሉ በጽዳታቸው ከሚጠቀሱት ጥቂት የአገሪቱ ከተሞች አንዷ ናት - ድሬዳዋ፡፡ ተፈጥሮ የለገሰቻት አሸዋማ መሬቷ የከተማዋን ጽዳት በመጠበቆ ረገድ የራሱ አስተዋጽኦ አለው፡፡ አሁን…
Rate this item
(2 votes)
ገጠር የሚኖሩት አባትዎ ወይም እናትዎ አሊያም ወንድምና እህት ወይም በጣም የሚወዱትና የሚቀርቡት ሰው (ዘመድ) በጠና ስለታመመ እርስዎ ጋ አርፎ ለመታከም መጥቷል እንበል፡፡ እርስዎም ሆኑ ባለቤትዎ በምትሠሩበት መ/ቤት ባላችሁ ኃላፊነት ሥራ በጣም ይበዛባችኋል እንበል፡፡ ወይም ደግሞ በምትመሩት የግል ቢዝነስ ባለው የሥራ…
Rate this item
(0 votes)
በ13ሚ. ብር የተከፈተ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል አብዛኞቹ ሃብታሞች ስኳርና ደም ግፊት ከጣላቸው በኋላ ይመጣሉ በእግር መሄድና መስራት ጤነኛነትን አያረጋግጥም “ማንም ሳይታከም እንዲመለስ አልፈልግም” በውጭ አገራት የመስራት ዕድሉ እያለዎት እንዴት ወደ አገርዎ ተመለሱ? ብዙ አገሮች ለመሄድም ሆነ ለመስራት እድሉ ነበረኝ፡፡…