ዋናው ጤና
“ህዝቤ ለካ ስጋ ቤት ደጃፍ የማይጠፋው …” ሁልጊዜ በዓል ሲቃረብ በዓሉን በዓል ለማስመሰል የተለያዩ የምግብና የመጠጥ አይነቶችን በብዛት ማዘጋጀት የተለመደ ነው፡፡ ምንም እንኳን የኑሮ ውድነቱ የህብረተሰቡን እንደልብ የመሸመት ፍላጐት ቢገድበውም ሁሉም እንደአቅሙ ደረጃ ለበዓሉ አስፈላጊ ናቸው የሚላቸውን ነገሮች መሸማመቱ አይቀሬ…
Read 3461 times
Published in
ዋናው ጤና
ገመርቱ ክንዴ ተወልዳ ያደገችው አዋሳ ከተማ እምብርቱ ላይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጥርን ድጋፍ አድርገው በተሰሩ ላስቲክ ቤቶች ውስጥ ነው። የህይወትን ሀሁ በጎዳና ላይ የጀመረችው ገመርቱ የህይወትዋን አብዛኛውን ዕድሜ ያሳለፈችውም እዛው ጎዳና ላይ ነበር፡፡ እናትና አባቷ በጎዳና ህይወት ውስጥ ተዋውቀውና ትዳር…
Read 3344 times
Published in
ዋናው ጤና
ባለሃብቱ የመንግስትን ድጋፍ አድንቀው፣ የጉምሩክ አሰራርን ነቅፈዋልለህክምና ባለሙያዎች የድህረ ምረቃ ትምህርት እንዲመቻችላቸው ጠይቀዋል ከሆስፒታሉ ስያሜ እንጀምርና አላትዮን ማለት ምን ማለት ነው?አላትዮን የሶስት ቋንቋዎች ማለትም (የሶሪያ፣ ላቲንና ግሪክ) ውህድ ነው ትርጉሙም ቅን፣ ሐቀኛ፣ እውነተኛ (አማናዊ) እንደማለት ነው፡፡በህክምና ሙያ ውስጥ ለምን ያህል…
Read 5138 times
Published in
ዋናው ጤና
በህገወጥ መንገድ የሚመረት ቪያግራ ገበያውን ተቆጣጥሮታል“የቪያግራ ተጠቃሚ መሆን ከጀመርኩ ብዙ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ ገና በወጣትነት እድሜዬ በገጠመኝ የወሲብ ችግር መፍትሄ ፍለጋ ብዙ ጥረት አድርጌአለሁ፡፡ ጉዳዩ እንዲህ እንደልብ ካገኙት ሰው ጋር ሁሉ ተወያይቶ መፍትሄ የሚበጅለት ባለመሆኑ ችግሬን ለብቻዬ ይዤ ለአመታት ተሰቃይቼአለሁ። በዚህ…
Read 26732 times
Published in
ዋናው ጤና
የዐይን ባንኩ እስከአሁን ለ1227 ሰዎች ንቅለ ተከላ አከናውኗል ከ10ሺ በላይ ሰዎች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገብተዋል፡፡ ከ7 ሺ በላይ የሚሆኑት የአዲስ አበባ ከተማ ዕድሮች አባላት የዐይን ብሌን ልገሳ እንዲያደርጉ ቅስቀሳ ሊጀመር ነው፡፡ በከተማዋ የሚገኙት ዕድሮች የጋራ ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮችም…
Read 3154 times
Published in
ዋናው ጤና
በሺሻ ንግድ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ ከአራት ዓመታት በፊት ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገሯ ስትመለስ በሻንጣዋ ሸክፋ ካመጣቻቸው ንብረቶቿ አብልጣ በከፍተኛ ጥንቃቄ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባቻቸው የሺሻ እቃዎቿ፤ ዛሬ የሺሻ ንግዷን ያለ ችግር እንድታካሂድ አግዘዋታል፡፡ በወር ስምንት ሺህ ኪራይ በምትከፍልበትና 22 አካባቢ በከፈተችው…
Read 8397 times
Published in
ዋናው ጤና